By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በ27ተኛዉ ሳምንት የሊጉ የመዝጊያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ኢትዮጵያ መድን ማሸነፍ ችለዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንሻሸመኔ ከተማ

በ27ተኛዉ ሳምንት የሊጉ የመዝጊያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ኢትዮጵያ መድን ማሸነፍ ችለዋል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የወላይታ ዲቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተዉ ተጋጣሚያቸዉን ማሸነፍ ችለዋል።

በፈጣን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና ቶሎ ቶሎ በሚደረጉ ሽግግሮች በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ገና በመባቻዉ ግብ ተቆጥሮበታል ። በዚህም በ10ኛዉ ደቂቃ ላይ ከቅጣት ምት የተገኘዉን ኳስ ሳሙኤል ዮሐንስ በግራ መስመር በኩል ይዞ ገብቶ ወደ ሳጥን ሲያሻግር ኳሷን ያገኛት ተመስገን ብርሀኑ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

በጊዜ ከተቆጠረችዉ ግብ በኋላ እምብዛም ሙከራዎችን ባላስመለከተን የጨዋታዉ እንቅስቃሴ ናታን ጋሻዉ በወላይታ ዲቻ በኩል እና ዳዋ ሆቴሳ ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና በኩል እጅጉን ለግብ የቀረበ ተጠቃሽ ሙከራ ማድረግ ቢችሉም ጨዋታዉ ተጨማሪ ግብ ሳያስመለክተን ኢጋማሹ ተጠናቋል።

ከዕረፍት መልስ በተሻለ እንቅስቃሴ በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በ56ተኛዉ ደቂቃ ላይ የወላይታ ዲቻዉ የመስመር ተጫዋች ብስራት በቀለ ያቀበለዉን ኳስ አማካዩ አብነት ደምሴ በግሩም ሁኔታ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን አቻ ማድረግ ችሏል።

- ማሰታውቂያ -

የአቻነት ግብ ካስቆጠሩ በኋላ በጥሩ መነሳሳት መጫወታቸውን የቀጠሉት ወላይታ ዲቻዎች በተለይ ወደ መጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ጫና ፈጥረዉ በመጫወት ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ማድረግ የቀጠሉ ሲሆን ጥረታቸዉ ፍሬ አፍርቶም በ82ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥረዉ ከመመራት ተነስተዉ ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሻሸመኔ ከተማን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።

ያን ያህል ማራኪ የጨዋታ እንቅስቃሴን ባላስመለከተን የምሽቱ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ሁለቱም ክለቦች ተጠቃሽ ሙከራ ለማድረግ ሲቸገሩ የተስተዋለ ሲሆን አልፎ አልፎ ግን ኢትዮጵያ መድን ጫናዎችን ለመፍጠር እና ሲጥሩ ተስተውሏል። በዚህ አይነት እንቅስቃሴ በጀመረው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት አጋማሹ ሊጠናቀቅ ሲል ግን መድኖች መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ ማስቆጠር ችለዋል።

በዚህም በ45ተኛዉ ደቂቃ ላይ ከወደ ቀኝ መስመር በኩል የቀኝ ተመላላሹ አብዱልከሪም መሐመድ ወደ ሳጥን የላከዉን ኳስ የሻሸመኔ ከተማዉ ተከላካይ ምንተስኖት ከበደ በሚገባ ማፅዳት ባለመቻሉ ምክንያት ኳሷ በራሱ ግብ ላይ አርፋ መድኖች አጋማሹን በመሪነት አገባደዋል።

በሁለተኛዉ አጋማሽ የተሻለ እንቅስቃሴ ሁለቱም ክለቦች ያስመለከቱን ሲሆን በሙከራ ረገድም የተሻለ ነገር ተመልክተንበታል ። በዚህም በአጋማሹ መገባደጃ ወቅት ግብ የተቆጠረባቸዉ ሻሸመኔ ከተማዎች የአቻነት ግብ ለማስቆጠር በተደጋጋሚ በእነ ሁዛፍ አሊ እና የቡድን አጋሮቹ አማካኝነት ጥረት ቢያደርጉም ነገር ግን ጥረታቸዉ ሳይሳካ ቀርቶ ይባስኑ በ90+2 ላይ አጥቂዉ ስንታየሁ መንግስቱ ሞክሮ ግብ ጠባቂዉ የመለሳትን ኳስ ሌላኛዉ ተቀይሮ የገባዉ አጥቂ አብዲሳ ጀማል ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡ ሁለት ለዜሮ እንዲያሸንፍ አስችሏል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article በ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫና የደረጃ ጨዋታዎች የዳኞችና የታዛቢዎች ሪፖርትን በመመልከት የተላለፉ ውሳኔዎች
Next Article የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችሀዋሳ ከተማየአሰልጣኞች አስተያየት

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ አዲግራትከ ሀዋሳ ሰተማ (0-0)

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 6 years ago
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ መቐለ ከተማ
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የካፍ ሻምፒየንስ ሊግና የኮንፌዴሬሽን ጨዋታዎች  በዳኝነት ይመራሉ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝ አዲስ ወርቁ ሀላፊነቱን መልቀቁን አሳዉቋል።
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ/ LIVESCORE/ ይከታተሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?