“ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል”ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ ለሀትሪክ)

ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል “የወንዶች ቡድንን የማሰልጠን ሕልምም ፍላጎትም የለኝም፤ ማሰልጠን ሳቆም ጥሩ ገበሬ መሆን ነው ምኞቴ” ብርሃኑ ግዛው የባንኮች

Read more

ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ “አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው” ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ)

ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ “አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው” ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ) የዛሬ እንግዳዬ አሰልጣኝ

Read more

“ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው” ጋቶች ፓኖም

የጋምቤላው ጥቁር ወርቅ “ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው” ጋቶች ፓኖም በእርግጥ አሁን የያዝነው የክረምት

Read more

በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ”አቶ ባህሩ ጥላሁን (የኢት.እግር ኳስ ፌዴ. ዋና ፀሐፊ)

“በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ”

Read more

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሰማይ ላይ እያበራ ያለ አዲሱ አንፀባራቂ ኮኮብ- አቡበከር ናስር (መሳጭ ቃለ- ምልልስ)

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሰማይ ላይ እያበራ ያለ አዲሱ አንፀባራቂ ኮኮብ- አቡበከር ናስር (መሳጭ ቃለ- ምልልስ) ” ቤተሰቦቼ ልጃቸውን በኢትዮጵያ ህዝብ

Read more

“ግለሰቦች ዕውቅና ቢነፈጉኝም ውለታ አዋቂው የስፖርት ቤተሰቡና ህዝቡ ቀድሞ ስለሸለመኝና ዕውቅና ስለሰጠኝ እጅ እነሳለሁ”ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

“ግለሰቦች ዕውቅና ቢነፈጉኝም ውለታ አዋቂው የስፖርት ቤተሰቡና ህዝቡ ቀድሞ ስለሸለመኝና ዕውቅና ስለሰጠኝ እጅ እነሳለሁ” “ከ12ቱ ክለቦች በበለጠ ፈተናዎቻችንና ኮቪድ ጠንካራ

Read more

ሲዳማ ቡና በእኛ ዘመን አይወርድም፤ ማሊያውን ለብሶ እንደተጫወተ ኢት.ቡና ስኬታማ በመሆኑ እደሰታለሁ እንጂ አልከፋም” ፈቱዲን ጀማል (ሲዳማ ቡና)

ታላቁ የረመዳን የጾም ወር በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተለየ ወር ነው፤ ሰዎች ስጋቸውን ጎድተው በጾም በፀሎት ወደ ፈጣሪያቸው “አላህ” የሚቀርቡበት

Read more

ፕሪሚየር ሊጉና የኮቪድ ምርመራ ውዝግብ “የኮቪድ ምርመራ ውጤቶችን ልክ ነው አይደለም ለማለት ሥልጣኑም፣ ክህሎቱም፣ ዕውቀቱም የለንም” አቶ ክፍሌ ሠይፈ የሊግ ካምፓኒ ሥራ አስኪያጅ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጅማ ገብቶ ባህርዳር ሰንብቶ አሁን መዳረሻውን በምስራቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ድሬደዋ አድርጓል። ስሟ በእንግዳ

Read more

በኮቪድ ክፉኛ የታመሰው የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ምሽት 1:00 ይካሄዳል

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በርካታ ክለቦች በኮቪድ መጠቃታቸው በተለያየ ጊዜ ሲዘገብ ቢደመጥም እንደ ሲዳማና አዳማ የኮቪድ ወረርሽኝ ዜና የገነነባቸው ክለቦች አልታዩም።

Read more

ኮቪድ መጥፎ ጥላውን ያጠላበት የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ፈተና ውስጥ ወድቋል ከሁለቱም ቡድን ከ31 ተጫዋች በላይ እንደተያዙ እየተነገረ ነው ፎርፌ ይሰጣል?ወይስ ጨዋታው ይተላለፋል?

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ቀን ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ማለትም በ10:00 ሠዓት ባህር ዳር ከተማና ወልቂጤ እንዲሁም በ1:00

Read more