ሉሲዎቹ ነገ ወደ ዩጋንዳ ያመራሉ

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ለ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታቸዉን ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ረቡዕ ዕለት ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም

Read more

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፓይለት ከአስራ አምስት ዓመት በታች ፕሮጀክት የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሂዷል።

”ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተጫዉተዉ ዉጤት የሚያመጡበት እንጅ ስልጠናን መማሪያ መሆን የለበትም” የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ”መንግስት አምና

Read more

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የነገዉን ጨዋታ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል !!

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በነገዉ ዕለት የምድባቸዉን ሶስተኛ ጨዋታ በሜዳቸዉ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ረፋድ 3:00 ላይ ከነገዉ

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኤልኔት ግሩፕ ድርጅቶች ጋር ለመስራት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈጽሟል !!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከካፍ እና ፊፋ ከሚያገኘው አመታዊ የገንዘብ ድጎማ ውጭ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በመፈጸም የገቢ

Read more

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል !!

ከሁለት ሳምንታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ላለባቸው የደርሶመልሰ ጨዋታ ዝግጅታቸዉን በካፍ የልህቀት ማዕከል እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ነገ

Read more

“ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት ሴቶች ብ/ቡድን አሰልጣኝ

” ተጨዋቾች የአሰልጣኝ ብርሃኑም ሆነ የኔ አይደሉም የኢትዮጵያ ናቸው ተናበን መስራት የግድ ነው” “ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው

Read more

የፕሪሚየር ሊጉ የደመወዝ ገደብ ተነሳ

የታችኞቹ ሊግስ..? የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የደመወዝ ገደብ አለመነሳቱ አነጋጋሪ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ከክለቦች ጋር በመነጋገር የነበረውን የ50

Read more

ለሁለት ኢንተርናሽናል ኮታ 7 ኤሊት አርቢትሮች ተፋጠዋል

በ2022 በኢንተርናሽናል ዳኝነት ለመስጠት ባለው ሁለት ኮታ ላይ ለመግባት የሚደረገው ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል። ትላንት በተካሄደው ኩፐር ቴስት ኢንተርናሽናል አርቢትር ብሩክ

Read more

ሁለት ኢንተርናሽናል ዳኞች ወደቁ

– በሁለቱም ጾታዎች ተተኪዎቹ ነገ ይታወቃሉ በየአመቱ የሚካሄደውና በኢንተርናሽናል ደረጃ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ዳኞችን ለመምረጥ በተካሄደው ኩፐር ቴስት ሁለት ዳኞች ወደቁ።

Read more

ሉሲዎቹ የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

ለኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጨዋታ ጊዜ በሚከሰት ግጭት ጡት ላይ የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የሚረዳ የጡት ግጭት መከላከያ ( የስፖርት ብራ

Read more