የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች የዝውውር ዕግድ በጊዜያዊነት ተነስቷል፡፡ ክለቡ የቅጣት መክፈያ ገንዘቡን ከሚድሮክ የበላይ ሀላፊ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በኣትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርቷል የተባለውን ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ እንዲመለስ አድርጓል። በሊጉ ምደረ ገነት ሽረ ከወልዋሎ አዲግራት ቃደረጉት ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ እግርኳስ ፌዴሬሽኑን ከሰሰ…

አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ /ሮማሪዮ/ መብቴን ጥሷል ያለውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመደበኛ ፍርድ ቤት ከሰሰ። በሴቶች እግርኳስ ላይ ከማይረሱት አሰልጣኞች አንዱ የሆነው ኤርሚያስ በቀለ...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዶክተር ሃዬለየሱስ ባዘዘው ከብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ክስ ነጻ ወጣ…

ሰበር ዜና ...... የኢትዮጵያ እግርኮስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ አርቢትር ዶክተር ሃይለየሱስ ባዘዘው ላይ የዳኞች ኮሚቴ ያቀረበውን ክስ ውድቅ አደረገ። ባለፉት አራት ወራት በክስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ብሄራዊ  ዳኞች ኮሚቴ ዳኞችን የለየ ውሳኔን አሳልፈዋል

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባህሩ ተካን በማሰናበት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩን ባላየ ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል። ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ  ውጤት ለውጧል ያለውን ኢንተርናሽናል አርቢቴር  ባህሩ ተካን  አሰናብቻለሁ ብሏል።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አርጩሜውን መዟል….

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ውጤት ለውጠዋል ያላቸውን ሁለት አርቢትሮችን ሲመልስ ምደባ ውስጥ ያልነበረውን አርቢትር ወደ አዲስ አበባ ጠርቷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀለ 70 እንደርታ ጋር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅሬታ ያነሱት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርቢትሮች የውሎ አበል ተጨመረላቸው….

ወቅታዊውን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ነው በሚል የፕሪሚየር ሊጉ ዳኞችያነሱት ቅሬታ ምላሽ ማግኘቱ ተሰምቷል። *.... ፊፋ የኢንተርናሽናል ዳኞችን ዝርዝር አሳውቋል። የሊጉ ዳኖች ሲያጫውቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ አዳራሽ ከረፋድ ጀምሮ አካሂዶ አጠናቋል። ጉባዔው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ...