By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ብሄራዊ  ዳኞች ኮሚቴ ዳኞችን የለየ ውሳኔን አሳልፈዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ብሄራዊ  ዳኞች ኮሚቴ ዳኞችን የለየ ውሳኔን አሳልፈዋል

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 month ago
Share
SHARE

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባህሩ ተካን በማሰናበት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩን ባላየ ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል።

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ  ውጤት ለውጧል ያለውን ኢንተርናሽናል አርቢቴር  ባህሩ ተካን  አሰናብቻለሁ ብሏል። ከታማኝ ምንጮች ሀትሪክ ባገኘችው መረጃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምድረ ገነት  ሽረ ጋር 0ለ0 በተለያዩበት ጨዋታ ፈረሰኞቹ ፍጹም ጥላሁን በጭማሪ ደቂቃ ላይ ያስቆጠረውን ንጹህ ጎል መሻሩን ይታወሳል በዚህም የተነሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅሬታን በማሰናበት ደብዳቤ ማስገባታቸው ይታወሳል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የዳኞች ኮሚቴ ትላንት ፌዴራል አርቢትር አባይነህ  ሙላትን በማስቀረት ኢንተርናሽናል ዳኛ ባህሩ ተካን ከምደባው ውጪ ማድረጉ ታውቋል።

አርባምንጭ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ሲጫወቱ የፋሲል ከነማው አጥሺ ቃልኪዳን ዘላለም በእጁ ያስቆጠረውን  ጎል ያጸደቀውና ውጤት ለዋጭ ስህተት የሰራው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩን ግን ባላየ አልፎታል። ተጫዋቹ በእጁ ማስቆጠሩን አምኖ በጨዋነት ይቅርታ በጠየቀበት ፍጥጥ ያለ እውነት  ዳኞችን ይለያል በዕኩል ዐይን አያይም የሚባለው ኮሚቴም በዝምታ አልፎታል።  ዳኛ ሆኖ ዕኩልነትን የማይተገበር ኮሚቴ ነው በሚልም የሚተቸው ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴም ሆነ የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ዝም ማለታቸው ቅሬታ ፈጥሯል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁለት ባለሙያዎችን ወደ ጁባ ወስደዋል
Next Article የ17ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኢትዮጵያ ቡና

​ኢትዮጵያ ቡና ከአሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች ጋር በስምምነት ተለያይቷል 

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ሀዋሳ ከተማ ኤርትራዊዉን አጥቂ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ሲመለስ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
  ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና|በቀጥታ |LIVESCORE|
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 21ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?