By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁለት ባለሙያዎችን ወደ ጁባ ወስደዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁለት ባለሙያዎችን ወደ ጁባ ወስደዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 1 month ago
Share
SHARE

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሁለት ረዳቶቹን ከሀገራችን ወስዷል።

የደቡብ ሱዳኑን ክለብ ጃሙስን በመረከብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል የጀመሩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሁለት ባለሙያዎችን ከሀገራችን በረዳት አሰልጣኝነት እና በቪዲዮ ተንታኝነት ወስደዋቸዋል። የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ፣ ባህርዳር ከተማ እና ጂማ አባቡና አሰልጣኝ እና በአሁኑ ሰዓት በእንግሊዝ ማንችስተር ከተማ ውስጥ ወጣቶችን እያሰለጠኑ የሚገኙት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ወንድም የሆኑት አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ እና የባህርዳር ከተማ የቪዲዮ አናሊሲስት ካለፈው አመት ጀምሮ ደግሞ የአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ረዳት ሆኖ ላለፉት ስድስት አመታት በክለቡ እየሰሩ የነበሩት መብራቱ ሀብቱ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳት እና የቪዲዮ አናሊሲስ ባለሙያ ሆኖ እንዲሰራ አሰልጣኙ ወደ ጁባ ሁለቱንም ወስደዋቸዋል።

አሰልጣኝ ፋንታዬ የአውሮፓ ዩኤፋ ቢ ላይሰንስ ሲኖራቸው አሰልጣኝ እና አናሊሲስቱ መብራቱ በበኩላቸው የዩኤፋ ኤ ላይሰንስ እና የካፍ ቢ ላይሰንስ ባለቤቶች ናቸው።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል
Next Article ብሄራዊ  ዳኞች ኮሚቴ ዳኞችን የለየ ውሳኔን አሳልፈዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የፍፃሜ ጨዋታዉን ዛሬ ያካሂዳል።

Biruk Hanchacha By Biruk Hanchacha 3 years ago
ፊፋ 21 ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞችን ይፋ አደረገ የኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ኮታ ዝቅ ማለቱ ቅሬታ ፈጥሯል
የሚኪኤለ ደስታ ማረፊያ ታውቋል
የሀዋሳ የዛሬ ቆይታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋን ባለ ድል አድርጓል
ፋሲል ከነማና ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ብቻ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፈዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?