By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችአርባምንጭ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

በውጤት እጦት ውስጥ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሊሾም ነው።

በፕሪምየር ሊጉ ላይ እጅግ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ በያዝነው የውድድር ዘመን ከታችኛው የሊግ ዕርከን በማሳደግ ሲያሰለጥን ከነበረው አሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ከተለያየ በኋላ በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የቀድሞው ተጫዋቹ አበባው ቡጣቆን በቦታው ቢሾምም አሁንም ከወጣበት ቅርቃር መላቀቅ አልቻለም። አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ሳይችል በስምንቱ ተሸንፎ ፣ ስምንት አቻ ከወጣባቸው ጨዋታዎች በሰበሰባቸው 8 ነጥቦች በወራጅ ቦታ ሀያኛው ላይ የተቀመጠው ክለቡ ቀጣዩ የአመቱ ሦስተኛው አሰልጣኙ የኤ ላይሰንስ ባለቤቱ አዲሴ ካሳን ለማድረግ መቃረቡን ያገኘውት መረጃ ያመላክታል።

ከ1993 ጀምሮ የሀዋሳ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ወደ ስልጠናው አለም በመግባት ከዛም በደቡብ ፖሊስ እና ወልቂጤ ከተማ በኋላ 2011 ላይ በድጋሚ ወደ ሀዋሳ ከተማ በመመለስ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት መምራት የቻሉ ሲሆን ከከፍተኛ ሊጎቹ ካፋ ቡና እና ቡታጅራ ከተማ ቀጥሎ ደግሞ ሲዳማ ቡናን በረዳት እና በዋና አሰልጣኝነት ጭምር መምራታቸው የሚታወስ ሲሆን ቀጣዩ መዳረሻው ደግሞ አዞዎቹ ቤት ሊሆን መቃረባቸውን በሰበሰብኳቸው መረጃዎች አረጋግጫለሁ።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ቁልቁል ገደልን እየናፈቀ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ …?
Next Article ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁለት ባለሙያዎችን ወደ ጁባ ወስደዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችአዳማ ከተማየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያይተዋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 1 year ago
የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
“መጠላለፉና ጉተታው በአፍሪካ ውስጥ ያለንን የመሪነት ሚና አሳጥቶናል”አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ/
ደመወዙ ይፋ ባልተደረገበት መድረክ ፋሲል ከነማ       አሰልጣኝ ውበቱ አባተን መሾሙን አስታወቀ…
አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?