By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “በ2016 የበጀት ዓመት ከ27 ሚልዮን ብር በላይ ጉድለት አጋጥሞኛል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

“በ2016 የበጀት ዓመት ከ27 ሚልዮን ብር በላይ ጉድለት አጋጥሞኛል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ2016 የበጀት ዓመት ከ27 ሚልዮን ብር በላይ ኪሳራ እንዳጋጠመው በ16ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተገልጿል።

በጠቅላላ ጉባኤው ላይ በቀረበው የፋይናንስ ሪፖርት እንደተገለጸው ከተለያዩ የገቢ ምንጮች 186 ሚልዮን 757 ሺህ 138 ብር ከ73 ሳንቲም ገቢ ተገኝቷል።

በአንፃሩ ለተለያዩ የፌዴሬሽኑ ስራዎች የወጣው ወጪ 214 ሚልዮን 90 ሺህ 240 ብር ከ93 ሳንቲም መሆኑ ተገልጿል።

በዚህም ከገቢ ወጪ 27 ሚልዮን 333 ሺህ 102 ብር ከ20 ሳንቲም ኪሳራ እንዳጋጠመው ተመላክቷል።

- ማሰታውቂያ -

በዓመቱ ለሴቶች ዋናው እና የዕድሜ እርከን ቡድኖች 51 ሚልዮን 758 ሺህ 919 ብር ከ08 ሳንቲም ወጪ ሲሆን ለወንዶች ዋናው እና የዕድሜ እርከን ብሔራዊ ቡድኖች ደግሞ በአጠቃላይ 44 ሚልዮን 789 ሺህ 623 ብር ከ90 ሳንቲም ወጪ ሆኗል።

በተለይም ለወንዶች ብሔራዊ ቡድኑ የወጣው አብዛኛው ወጪ በሜዳው ማድረግ የሚገባውን ጨዋታዎች ከሜዳ ውጪ በማድረጉ የተመዘገበ መሆኑ ተገልጿል።

የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በጉባኤው እንዳሉት ከሆነም ብሔራዊ ቡድኑ ሀገሩ ላይ ጨዋታዎችን ማድረግ ቢችል ኖሮ ቢያንስ ከ22 ሚልዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን ይቻል ነበር።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ የምንሳተፍባቸውን በርካታ ውድድሮችን ለመሰረዝ እንገደዳለን።” “ስፖንሰሮች በመሸሻቸው ፌዴሬሽኑ ለከፍተኛ ወጪ ተዳርጓል።” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት :- አቶ ኢሳያስ ጅራ
Next Article ወልቂጤ ከተማ ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደርጓል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኢትዮጵያ ቡናመቐለ ከተማሪፖርት

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ሲጋራ፡ ወላይታድቻን ያስተናገደው መቀለ ከተማ ከሊጉ መሪ ጅማ አባጅፋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥቧል፡፡

የሻነው ግዛቸው By የሻነው ግዛቸው 8 years ago
ጅማ አባ ጅፋር የመልስ ጨዋታውን ነገ(ቅዳሜ) ምሽት ያደርጋል ቡድኑ ያለ ረዳትና የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ መጓዙ እያነጋገረ ነው
በሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካኘ መከላከያ ከ ያንግ ስፖርትስ አካዳሚ /LIVESCORE/ በቀጥታ
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፈደሬን ካፕ 1ኛ ዙር ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?