By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ የምንሳተፍባቸውን በርካታ ውድድሮችን ለመሰረዝ እንገደዳለን።” “ስፖንሰሮች በመሸሻቸው ፌዴሬሽኑ ለከፍተኛ ወጪ ተዳርጓል።” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት :- አቶ ኢሳያስ ጅራ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

“ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ የምንሳተፍባቸውን በርካታ ውድድሮችን ለመሰረዝ እንገደዳለን።” “ስፖንሰሮች በመሸሻቸው ፌዴሬሽኑ ለከፍተኛ ወጪ ተዳርጓል።” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት :- አቶ ኢሳያስ ጅራ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአሁን ሰዓት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፌደሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በዓመቱ የተሰሩ ዋነኛ ተግባራት እና ያገጠሙ እክሎችን ለመድረኩ አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደረጃውን የጠበቀ ስታድየም ባለመኖሩ ከሀገር ውጪ ወጥቶ ለመጫወት መገደዱን በማንሳት መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት እንዲሰጥ በበጀትም እንዲደግፍ ጠይቀዋል።

አክለውም ብሔራዊ ቡድኑ ሀገሩ ላይ ጨዋታዎችን ማድረግ ባለመቻሉ ስፖንሰሮች እየሸሹ በመምጣታቸው ፌዴሬሽኑ ለከፍተኛ ወጪ መዳረጉን ገልፀዋል።

- ማሰታውቂያ -

ይህ ሁኔታ መፍትሔ ካላገኘ ፌዴሬሽኑ ዋናው እና ሌሎች የዕድሜ እርከን ብሔራዊ ቡድኖች የሚሳተፉበትን በርካታ ውድድሮች ለመሰረዝ ይገደዳል ብለዋል።

በክልሎች ያሉ ስታድዮሞች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ፌዴሬሽኑ የባለሙያዎች ድጋፍ ቢያደርግም በአንዳንድ ቦታዎች ሀሳቦችን አለመቀበል እና አለፍ ብሎም በጥርጣሬ የማየት ነገር ተስተውሏል ሲሉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ ተናግረዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፈረሰኞቹ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
Next Article “በ2016 የበጀት ዓመት ከ27 ሚልዮን ብር በላይ ጉድለት አጋጥሞኛል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስThe BiG Interviewዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አሰልጣኝ ውበቱ መርጦኝ ካላየኝ መጀመሪያውኑ ባይጠራኝ ይሻል ነበር”ደስታ ደሙ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቃሏን አክባሪዋ ሀትሪክ ለነገውም
ታማኝ ሆና ትጠብቆታለች….
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን የሚጀምርበት ወቅት ተገለፀ
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሰበታ ከተማ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?