ለመወዳደሪያ ብቁ አይደለም ተብሎ እድሳት ላይ የነበረው ስታዲዮሙ ዛሬ ከፌደሬሽን በተላኩ ሰዎች ተገምግሟል። ገምጋሚዎቹ በሚያቀርቡት ሪፖርት በቀጣይ ቀናት የስታዲዮሙ እጣፈንታ የሚለይለት ሲሆን በአሁኑ...
👉 የመክፈያው ቀን ይራዘምልን ብለው ቢጠይቁም ተቀባይነት አጥተዋል.... ጅማ አባጅፋሮች ክፈሉ የተባሉት የመመዝገቢያ 870 ሺህ ብር የመክፈያ ቀነገደቡ በ15 ቀን እንዲራዘም...
ባየርን ሙኒክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያዘጋጀው የታዳጊዎች ውድድር ተጠናቀቀ። ውድድሩን በተመለከተ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ ጋር ሐትሪክ ስፖርት ቆይታ አድርጋ...
በመጀመሪያው ዙር በተደጋጋሚ ይሰሙ ከነበሩ ዜናዎች መካከል የክለቦች የደሞዝ አለመክፈል እንደሆነ የሚታወስ ነው :: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ...
አሁን በጁፒተር ሆትል ላይ እየተደረገ በሚገኘው የፕሪምየር ሊግ መጀመሪያው ዙር ግምገማ የተለያዩ ሪፖርቶች እየቀሩቡ ሲሆን። ከቀረቡት ሪፖርቶች መሀከል የፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያው ዙር...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የጀርመኑ ባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ በጋራ ያዘጋጁት የ ”ባየር 2020 ወጣቶች ዋንጫ ማጣሪያ እግር ኳስ ውድድር ዛሬ የካቲት...
በጀርመን ባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ በየዓመቱ በዓለም አገራት መካከል በሚካሄደው የባየር ወጣቶች ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተካፋይ መሆን የሚያስችላትን ስምምነት ከክለቡ ጋር...
የዝውውር መስኮቱ ሰኞ የካቲት 16 ተከፍቶ እስከ መጋቢት 16 ይቆያል። ለአንድ ወር በሚቆየው ይህ የዝውውር መስኮት ክለቦች ፌደሬሽኑ ባስቀመጠው 50 ሺህ ብር የዋጋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident