“የተጫዋች ደሞዝ የማይከፍሉ ክለቦች ላይ እርምጃ ይወሰዳል ” አቶ ኢሳያስ ጅራ

 

በመጀመሪያው ዙር በተደጋጋሚ ይሰሙ ከነበሩ ዜናዎች መካከል የክለቦች የደሞዝ አለመክፈል እንደሆነ የሚታወስ ነው ::

 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ ጅራ እንዳስታወቁት የሊግ ኮሚቴው በሁለተኛው ዙር የሊጉ ውድድሮች ላይ የተጫዋች ደሞዝ በወቅቱ የማይከፍሉ ክለብክች ላይ ተገቢውን እርምጃ እንደሚወሰድ እና ለዛም ይረዳ ዘንድ አስፈላጊው ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ በውይይቱ ላይ አስታውቀዋል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor