በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሀ-ግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር ከተማ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ሦስተኛውን የዓመቱ ድሉን አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና 1-2...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ቅጣት የተጣለበት ተከላካይ ገንዘብ ላለመመለስ በሚል ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ አምስት አመታት አልፎታል። የሀገሩን ክለብ ሌቨርቲ...
የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተደረጉ ሁለት መርሀግብሮች በሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ባለ ድል አድራጊነት ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ደግፌ አለሙ (ሲዳማ ቡና) ረቡዕ ጥቅምት 19 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ3ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ ከጨዋታ...
ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የጭማሪ ደቂቃ ጎል መቐለ 70 እንደርታን 2ለ1 በመርታት ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ድሬዳዋ ከተማ 2-1 መቐለ 70 እንደርታ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ አዳራሽ ከረፋድ ጀምሮ አካሂዶ አጠናቋል። ጉባዔው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ...
በከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉት እና በትላንትናው እለት በ ኢትዮጵያ ዋንጫ መንጌ ቤላሻንጉልን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙሪ ማለፍ የቻሉት ደሴ ከተማዎች በለብዙ ተሰጦ ባለቤቱን ፋሲል...
በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident