ዜናዎች

4372 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

አሰልጣኝ ፍሰሐ ጥዑመልሳን በድሬድዋ ይቆያሉ

በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አነጋጋሪ አስተያየቶችን በመስጠት በስፖርት ተመልካቹ ዘንድ እይታን ያገኙት ፍሰሐ ጥዑመልሳን በድሬድዋ ከተማ ቤት እንደሚቆዩ አረጋግጠውልናል ። ከአሰልጣኝ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ጫና ውስጥ ነበርኩ፤ ለአዲሱ ቡድኔ የመጀመሪያዬን ጎል ስላስቆጠርኩ በጣም ተደስቻለሁ” በረከት ደስታ /ፋሲል ከነማ/

ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን በበዛብህ መላዮ እና በበረከት ደስታ ሁለት ግቦች 2-0 ካሸነፈ በኋላ የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ፋሲል ከነማ...

አትሌቲክስዜናዎች

ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን ስታሻሽል ሌሎች አትሌቶችም ድል ቀንቷቸዋል

  ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች። አትሌቷ በፈረንጆቹ 2014 አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በካርልስሩህ ያስመዘገበችውን...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ወደ ሀዋሳ የተመለስኩበት ምክንያት በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ነው ” ኤፍሬም ዘካርያስ /ሀዋሳ ከተማ/

በትውልድ ከተማው መተሐራ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፤ሀዋሳ ከተማ ፤ የአዳማ ከተማ እና የአሁኑ የሀዋሳ ከተማ አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ ስለ ዘንድሮው...

ሰበታ ከተማቃለመጠይቅቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ጥሩ የተጨዋቾች ስብስብ ስላለን የሁለተኛው ዙር ላይ ውጤታማውን ቡድን እናስመለክታለን”ፉዐድ ፈረጃ /ሰበታ ከተማ/

በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በስኳዱ ከያዛቸው ወጣት ተጨዋቾቾ መካከል አንዱ የሆነው እና ለክለቡም ጥሩ ሲንቀሳቀስ የተመለከትነው ፉዐድ ፈረጃ ከሀትሪክ ስፖርት ድረ-ገፅ ጋር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

ጋቶች ፓኖምና ወላይታ ድቻ ተስማሙ

  በሁለተኛ ዙር ጠንክሮ ለመምጣት እየሰሩ ያሉት ወላይታ ድቻዎች ለቀጣዮቹ 6ወራት ጋቶች ፓኖምን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ሁለቱ ወገኖች በደመወዝና ጥቅማጥቅሞች የተስማሙ ሲሆን ተጨዋቹ ዛሬ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሲዳማ ቡና አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተሰማ

በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ደካማ ጉዞን እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ሲዳማ ቡና ዛሬ ረፋድ ላይ የ ክለቡ ቦርድ አመራሮች...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በትልቅ አሰልጣኝ ስር ለመስራት በመቻሌ እድለኝነት ይሰማኛል” ዱላ ሙላቱ /ሀዲያ ሆሳዕና/

"ክለባችን ትልቅ ክለብ ነው ጥሩ የቡድን ስብስብ መያዛችን በአመቺው የባህርዳር ስታዲየም ላይ ከጅማ የበለጠ ውጤትን ይዘን እንድንመለስ ሰፊ ድርሻን ይጫወታል ።" "በትልቅ አሰልጣኝ...