በይስሐቅ በላይ አዲስ ታሪክ ያፃፈችው ሊዲያ ታፈሰ "ለሀገሬም ለራሴም አዲስ ታሪክ አፅፌ ዞር ብሎ ያየኝ የለም" "ሀገርን ያኮራን፣ ስሟን ያስጠራን ሳይሆን አዋርደን የመጣን...
በቅርብ ሰአት ውስጥ በወጣ መረጃ ከዲ ኤስ ቲቪ 2ሚሊዮን ዶላር አካውንቱ ውስጥ የገባለት ሊግ ካምፓኒ በቀጣዩ ሳምንት ለክለቦች የገንዘብ ክፍፍል ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።...
በፕርሚየር ሊጉ የተለያዩ ክለቦች በመጫወት ብቃቱን በማሳየት ሀገራችን ኢትዮጵያ ግዙፏን ኮትዲቯር በረመረመችበት ጨዋታ ጨምሮ በተለያዩ ጊዜያት የሀገሩን ስም ካስጠሩ ግብ ጠባቂዎች መካከል...
የኦሮሚያ ክልል ስፖርት ኮሚሽን የጅማ አባጅፋርን ጉዳይ በጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል ስር ያደረገ ይመስላል...ቡድኑን ለማትረፍ ባለ ልምዱን አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያምን ለመቅጠር ከጫፍ...
" የምወድቅ መስሏቸው ቢገፉኝም ሰቅለውኝ አርፈውታል " " የ ሱዳኑን ጠንቋይም ቢሆን ይዛችሁ ግቡና አሸንፉ " ወንድማገኝ ማርቆስ(ቾምቤ) /ጅማ አባጅፋር/" በዘንድሮው የቤት ኪንግ...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በጠንካራ ግስጋሴ የውድድር ዓመቱን የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በመጪው ቅዳሜ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታቸውን ቢያደርጉም ቡድኑ...
የፕሪሚየር ሊጉ አድማቂ መሰናበቱ እርግጥ የሆነ ይመስላል ድሬዳዋ ከተማ ውጤታማ አለመሆኑን ተከትሎ የክለቡ ቦርድ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመ ልሳን ተሰናብቶ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ...
በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጠንካራ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የክለቡን የቡድን መሪ አቶ መልካሙ ፀጋዬን መገዳቸው ተሰምቷል ። የክለቡ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident