መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀዲያ ሆሳዕና የክለቡን ቡድን መሪ አገደ
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና የክለቡን ቡድን መሪ አገደ

አጋራ
አጋራ

በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጠንካራ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የክለቡን የቡድን መሪ አቶ መልካሙ ፀጋዬን መገዳቸው ተሰምቷል ።

የክለቡ ቦርድ በዛሬው ቀን 02/06/2013 ባካሄደው ስብሰባ የክለቡን አጠቃላይ ሁኔታ ከገመገመ በኋላ ውሳኔውን ማስተላለፉ ታውቋል ። ይህንንም ተከትሎ የክለቡ ቡድን መሪ አቶ መልካሙ ፀጋዬ በውድድር ወቅት ተግባር እና ሀላፊነቱን በትክክል ባለ መወጣት ከስራ ሃላፊነት ማገዱ በወጣው ደብዳቤ ተገልጿል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...