መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በፕሪሚየር ሊጉ 34 ሚሊዮን ብር ለ13ቱ ክለቦች ተመድቧል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በፕሪሚየር ሊጉ 34 ሚሊዮን ብር ለ13ቱ ክለቦች ተመድቧል

አጋራ
አጋራ

በቅርብ ሰአት ውስጥ በወጣ መረጃ ከዲ ኤስ ቲቪ 2ሚሊዮን ዶላር አካውንቱ ውስጥ የገባለት ሊግ ካምፓኒ በቀጣዩ ሳምንት ለክለቦች የገንዘብ ክፍፍል ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ከዚህ ብር ውስጥ 15% የታክስ ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ ከቀሪው ክፍያ 50% ለክለቦች የሚከፋፈል ይሆናል። የተቋረጠው የአምናው ፕሪሚየር ሊግ 13 ሳምንት ጨዋታ እያለ በመሆኑ ፌዴሬሽኑ ክክለቦች ከወሰደው የምዝገባ የዳኝነት ክፍያ የቀሪ 13 ጨዋታ ሂሳብ ተመላሽ ተደርጎ ሊግ ካምፓኒው ጋር የሚገኘው ተጨምሮ እንዲሁም የ2013 መርሃግብር የዳኞችና የኮሚሽነሮች ክፍያ ተቀንሶ ቀሪው ለክለቦቹ የሚከፈል ይሆናል።

ሊግ ካምፓኒው ገንዘቡን ገቢ የሚያደርገው በክለቦቹ አካውንት ውስጥ በመሆኑ በከተማ አስተዳደር አካውንት የሚጠቀሙ ክለቦች የራሳቸውን አካውንት እንዲከፍቱ መደረጉ ታውቋል።
በ2013 የውድድር አመት የገቢ ክፍፍል ላይ ሶስቱ የትግራይ ክለቦች እንደማያገኙ ታውቋል። ሊግ ካምፓኒው በዘንድሮው ውድድር አመት 13ቱ ክለቦች እንደደረጃቸው የሚከፋፈሉት 34
ሚሊዮን ብር መመደቡም ታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...