ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ ዘገባችን ፋሲል ከነማ የ2013 ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት ሲሆን...
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት የጦና ንቦቹ ባሳለፍነው ሳምንት ለሙሉጌታ ምህረቱ ሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረዉ አጥቂዉ ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ቡድናቸዉ መልሰዉ...
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር የገቡት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል። ዉድድር አመቱን በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ...
*.. አዳማ ከተማ፣ ወልቂጤ ከተማና ጅማ አባጅፋር በሊጉ የመቆየት እድል አገኙ ከሃምሌ 1-15/2013 ድረስ ለ2014 የውድድር አመት የመመዝገብ እድል የነበራቸው መቀለ 70 እንደርታ፣...
ኢትዮጵያ ቡናዎች በቀጣዩ አመት ለሚጠብቃቸው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታወች ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ ከመቀላቀል ባሻገር...
ለወራት ያክል ያለ ዋና አሰልጣኝ የቆዩት ፈረሰኞቹ በመጨረሻም የ64ዓመቱን ስርቢያዊ ዝላትኮ ክራምፖቲች መሾማቸው ታዉቋል። አስልጣኙ የስርቢያን ከ17 ዓመት በታች እና ከ19 ዓመት በታች...
በCOVID-19 ሳቢያ መካሄድ ከነበረበት ወቅት በአንድ አመት ተገፍቶ በጃፓን በሚከናወነዉ የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትሳተፍባቸዉ የተለያዩ የስፖርት አይነቶች በተጨማሪም በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ...
ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ የገቡት ባህርዳሮች ላለፉት ቀናት የተለያዩ ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋቾች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident