By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር የገቡት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል።

ዉድድር አመቱን በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ ጥሩ አጀማመርን ማድረግ ቢችሉም የኋላ ኋላ ከተጫዋቾቻቸዉ ጋር በገቡት አለመግባባት ምክንያት እንደ አጀማመራቸዉ መሆን ሳይችሉ ቀርተዉ ሊጉን በ4ኛ ደረጃ ማጠናቀቃቸው ይታወቃል።

አሁን ደግሞ ለቀጣዩ የዉድድር አመት ተጠናክረዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾቹን ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀንን ከኢትዮጵያ ቡና እና ፍሬዘር ካሳን ከድሬዳዋ ከነማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

- ማሰታውቂያ -

ሀዋሳ ከነማን ከለቀቀ በኋላ በቡናማዎቹ ቤት ያሳለፈው ፍቅረየሱስ በ2014 የዉድድር አመት በሀድያ መለያ የምንመለከተው ተጫዋች ሆኖአል። ሌላኛዉ ክለቡን የተቀላቀለዉ ደግሞ የመስመር ተከላካይ ተጫዋች የሆነዉ ፍሬዘር ሲሆን ዘንድሮ በሊጉ ምንም እንኳን ክለቡ ድሬዳዋ ይህ ነዉ የሚባል የተለየ ዉጤታማነት ባይታይበትም በግሉ ተጫዋቹ ጥሩ አመት ማሳለፉ ይታወሳል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሶስቱ የትግራይ ክለቦች መቅረታቸው ተረጋገጠ
Next Article ስንታየሁ መንግስቱ ወደ ቤቱ ተመልሷል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሀዋሳ ከተማድሬዳዋ ከተማባህርዳር ከተማሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ሲዳማ ቡናም ወደ አሸናፊነት መመለስ የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኮቪድ ውጤት !
አልማዝ አያና፣ ጥሩነሽ ዲባባ እና ታምራት ቶላ ከድላቸው በኋላ ምን ይላሉ?
የከፍተኛ ሊግ የ2014 ዓ.ም ውድድር የዕጣ ማውጣት ስነ ሥርዓት ተካሄደ።
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተጨዋቾች የዝውውር ድርድር እንዲቆም አዘዘ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?