ከአራት ጨዋታዎች ሶስተኛ የ 1 ለ 0 ውጤት በተመዘገበበት ጨዋታ መከላከያ አሸናፊ መሆን ችሏል ። የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከዚህ ቀደም በሊጉ ጠንካራ ቡድኖች...
በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ 9 ሰዓት ላይ የተጀመረ...
የ2014 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በተካሄደ ጨዋታ በይፋ ተጀምሯል ። በጨዋታው የተገናኙት የሊጉ የመጀመሪያ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን /ኢኮስኮ/ የወንዶች እግርኳስ ቡድን የርክክብ ስነስርዓት ተካሄደ። ዛሬ ምሽት በረመዳን ሆቴል በተካሄደ የፊርማ ስነስርዓት ላይ እንደተገለጸው...
''ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተጫዉተዉ ዉጤት የሚያመጡበት እንጅ ስልጠናን መማሪያ መሆን የለበትም'' የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ''መንግስት አምና ብቻ ለእግርኳሱ 2.2...
"ቢዝነስ ባልሆነ እግርኳስ ተደራድረን 6 ሚሊየን መፈራረማችን ያኮራናል" አቶ ገዛኸኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ "የኛ ልዩ መለያችን ለስፖንሰራችን ታማኝ መሆናችን ነው...
" ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ " " ቅጣቱ የተላለፈብኝ በመማታት ሳይሆን ለመማታት በመሞከር በሚል ነበር " በ15ኛው የአዲስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident