" ለብሄራዊ ቡድን እመረጣለሁ ብለህ ታስባለህ የሚለውን ጥያቄ ተመልካች ቢመልስ ይሻላል " " በአሁን ሰዓት በአፍሪካ ውስጥ ጥሩ እግር ኳስን የሚጫወት ብሄራዊ ቡድን...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ጠንካራ የሜዳ ላይ ፉክክር አድርገው ቡናማዎቹ በዊልያም ሰለሞን ብቸኛ ግብ አሸንፈው ወጥተዋል ። ወልቂጤ...
በስምንተኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ተደርጎ ሄኖክ አዱኛ ከርቀት መቶ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈርሰኞቹ ሙሉ...
'' እስከአሁን 11 ጨዋታዎችን አልተሸነፍንም '' '' ለኮስታሪካዉ የአለም ዋንጫ ለማለፍ ነዉ ጥረታችን '' ፍሬዉ ሀይለገብኤል የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን...
አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል ከሳምንታት በፊት ከሜዳዉ ዉጭ የቦትስዋና ብሔራዊ ቡድንን 3ለ1 በሆነ ዉጤት በረታበት ጨዋታ የተጠቀማቸዉን ቋሚ አስራ አንድ ተጫዋቾች ዛሬም የአንድም ተጫዋች...
የኢትዮጵያ የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቦትስዋናን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ የታወቀ ሲሆን ከመጀመርያው...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ታህሳስ 16 እንደሚጀምሩ መገለፁ ይታወሳል። ከዚህ ባሻገር ዝግጅታቸውን በሀገር ውስጥ ወይስ ከሀገር ዉጭ ያደርጋሉ የሚለዉ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዲስ አበባ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ተመጣጣኝ እና ጥሩ ፉክክር አድርገው ከእረፍት በፊት ባስቆጠሯቸው አንድ አንድ ግቦች አቻ ሊለያዩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident