የኢትዮጵያ የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ
ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቦትስዋናን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ የታወቀ ሲሆን ከመጀመርያው የቦትስዋና ጨዋታ ምንም ለውጥ አልተደረገም።
ግብ ጠባቂ
22 እየሩሳሌም ሎራቶ
ተከላካዮች
20 ብዙአየሁ ታደሰ
6 ብርቄ አማረ
4 ቤተልሔም በቀለ
5 ናርዶስ ጌትነት (አምበል)
አማካዮች
2 ኚቦኝ የን
10 ገነት ኃይሉ
17 መሳይ ተመስገን
አጥቂዎች
14 አርያት ኦዶንግ
13 ቱሪስት ለማ
8 ረድኤት አስረሳኸኝ
ተጠባባቂዎች
ማዕድን ሳህሉ፣ ነጻነት ጸጋዬ፣ እጸገነት ግርማ፣ ዓይናለም አደራ፣ ቤተልሄም ታምሩ፣ አረጋሽ ካልሳ፣ መስከረም ኢሳያስ፣ ባንቺአየው ደመላሽ፣ ገነት ኤርሚያስ
አስተያየት ይስጡ