በሊጉ የሶስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ መቻልን በመርታት የውድድር ዓመቱ ቀዳሚ ሶስት ነጥቡን አግኝቷል ። መቻል በሁለተኛው ሳምንት በአዳማ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ...
በሱዳን አስተናጋጅነት ለሚከናወነው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር ዝግጅት 48 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው። ከጥቅምት 12-23 በሚካሄደው ውድድር ላይ የሚሳተፈው...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 2ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 21 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች...
ከጥቅምት 12 እስከ 23 በሱዳን አስተናጋጅነት በሚካሄደዉ የሴካፋ ከ20 አመት በታች ዉድድር ላይ ለሚሳተፈዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ከ20 አመት በታች ቡድን አሰልጣኞች ተሹመዋል።...
*... ባለፉት አመታት ማህበሩ ፍቃዱን አላሳደሰም.... የአዲስ አበባ ከተማ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበርን አጠናክሮ የባለሙያዎችን ጥቅም ማስከበር በሚችልበት አቅም ለማድረስ ያለመ የምክክር ጉባኤ...
የአፄዎቹ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸዉ በባት ጉዳት ምክንያት ከቅዳሜዉ የመልስ ጨዋታ ዉጭ መሆኑ ታዉቋል። በመጀመሪያው ጨዋታ ባህርዳር ስታዲየም ላይ ተቀይሮ ገብቶ...
ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የፊታችን ቅዳሜ ጁባ ላይ የሚደረገውን የአልሂላል እና ያንግ አፍሪካ ተጠባቂ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ እንደሚመራዉ ታውቋል።...
በሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል። በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ በነበረዉ ጨዋታ የመጀመሪያውን የግብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident