መነሻ ገጽ ከ 20 ዓመት በታች ዕድሉ ደረጀ በአሰልጣኝነት ተሹሟል !
ከ 20 ዓመት በታችዜናዎች

ዕድሉ ደረጀ በአሰልጣኝነት ተሹሟል !

አጋራ
አጋራ

 

ከጥቅምት 12 እስከ 23 በሱዳን አስተናጋጅነት በሚካሄደዉ የሴካፋ ከ20 አመት በታች ዉድድር ላይ ለሚሳተፈዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ከ20 አመት በታች ቡድን አሰልጣኞች ተሹመዋል።

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በክለብ ደረጃ ደግሞ የኢትዮጵያ ቡና ፣ ባንኮች እና ኢትዮጵያ መድን ተጫዋች የነበረዉ እና ከ2014 የዉድድር አመት አንስቶ በንግድ ባንክ ከ20 በታች አሰልጣኝነት በመስራት ላይ የሚገኘዉ ዕድሉ ደረጀ በዋና አሰልጣኝነት ተሹሟል።

በተያያዘም በምክትል አሰልጣኝነት ደግሞ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሳምሶን ሙልጌታ እና የአዳማ ከተማዉ አፈወርቅ ከበደ ተሹመዋል።

በዚህም ለ48 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉ ተገልጿል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...