አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ሰባት ያህል ተጫዋቾችን ከዚህ ቀደም ማስፈረም የቻሉት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ደገሞ ስምንተኛ ፈራሚ በማድረግ አምሳሉ ጥላሁንን ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።
ከዳሽን ቢራ በኋላ ያለፉትን ስድስት አመታት ያህል በፋሲል ከነማ መለያ በግራ መስመር ቦታ ላይ መጫጫ የቻለዉ ተጫዋቹ ሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት ዉል ለመከላከያ መፈረሙ ተረጋግጧል።
አስተያየት ይስጡ