የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሐምሌ 02 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያ(ዎችን) ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ፕሪሚየር...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የጦና ንቦች የቀድሞ የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ የነበሩትን ያሬድ ገመቹን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ሾመዋል። ክለቡ...
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በዘጠኝ ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየዉ የሴቶች የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአንቦ ጎፋ አሸናፊነት በዛሬዉ እለት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ...
አዳማ ከተማ በቀድሞ በክለቡ ተጫዋቾች ዮሴፍ ዩሐንስ እና የቀድሞዉ የክለቡ ሀኪም በነበረዉ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው በቀረቡበት አቤቱታዎች ምክንያት የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፎበታል። በአሁን ወቅት...
"የተጨዋቾች ዝውውር የሚጸድቀው በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በመገኘት ብቻ ይሆናል" የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን *.....ፋሲል ከነማ በቀድሞ አሰልጣኙ ክስ ከዝውውር መስኮቱ ታግዷል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሁለቱም...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰላሳኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ምንም እንኳን በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ያን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፕሪሚየር ሊጉን በታሪክ ለ16ኛ ጊዜ ማንሳቱን አረጋግጧል.... ባለፉት 24 አመታት ፈረሰኞቹን ያህል በሊጉ የነገሰ አንድም ክለብ አልተገኘም....ከ5 አመታትም የተዳከመ የሊግ ጉዞ...
ወሳኝ በነበረዉ እና ሶስተኛዉን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወራጅ ቡድን የሚለየዉ አንደኛዉ መርሐግብር በነበረዉ የቀን ዘጠኝ ሰዓት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident