By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ አመቱን በድል አገባደዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችባህርዳር ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ አመቱን በድል አገባደዋል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 3 years ago
Share
SHARE

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰላሳኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።

ምንም እንኳን በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ያን ያህል እንገብጋቢ ባይሆንም በርከት ያሉ የተጫዋቾች ለዉጥ አድርገዉ ወደ ሜዳ በገቡት በሁለቱ ክለቦች የዕለቱ ጨዋታም ተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ የተስተዋለ ሲሆን ፤ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ግን የጣና ሞገዶቹ በሙከራ ረገድ ተሽለዉ ታይተዋል።

በዚህም በመስመር በኩል ጥሩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት የጣና ሞገዶቹ ከቀኝ ተከላካዩ ሳላምላክ ተገኝ የተሻማዉን ኳስ የመስመር አጥቂዉ አደም አባስ በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም የግቡ ዘቡ ቢኒያም እንደምንም ኳሷን መልሷታል። ከዚች ሙከራ በተጨማሪም የመሐል ሜዳዉ ተጫዋች ፍ/ሚካኤል አለሙ ከቆመ ኳስ ያብስራ ያሻማዉን ኳስ በግንባሩ በመግጨት ግብ ለማስቆጠር ተቃርቦ ነበር ።

- ማሰታውቂያ -

በተመሳሳይ አይነት የጨዋታ መንገድ ምንም እንኳን በሙከራ ረገድ በተወሰነ መልኩ ብልጫ ይወሰድባቸዉ እንጅ ተመጣጣኝ ፍክክሩ ያደርጉ የነበሩት ዲቻዎች በመጀመሪያዉ አጋማሽ በረጅሙ አጥቂ ስንታየሁ እና በአማካዮቻቸዉ አበባየሁ እንዲሁም መሳይ አማካኝነት  ለግብ የቀረቡ ሙከራዎችን ማድረግ ቢችሉም አጋማሹ ለገባደድ አራት ያህል ደቂቃዎች ሲቀሩ ግን ግብ አስተናግደዋል። በዚህም በ41ኛዉ ደቂቃ ላይ አማካዩ ያብስራ ከመዓዘን ያሻገረለትን ኳስ አደም አባስ ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

ከዕረፍት መልስ በነበራቸዉ የጨዋታ እንቅስቃሴ ተቀዛቅዘዉ የተመለሱት ሁለቱም ክለቦች ግብ ለማስቆጠርም ሆነ ተጠቃሽ ሙከራዎችን ለማድረግ ተቸግረዉ የተስተዋለ ሲሆን በተለይ የጣና ሞገዶቹ ዲቻዎች የጨዋታዉ ደቂቃ እየገፋ በሄደ ቁጥር ተዳክመዉ እና ተቀዛቅዘዉ ተስተዉለዋል።

በተመሳሳይ ባህርዳር ከተማዎችም በመጀመሪያው አጋማሽ የነበራቸዉን ብልጫ ማስቀጠል ተስኗቸዉ ሲቀጥሉ በርከት ያሉ ተጫዋቾችንም ቀይረዉ ወደ ሜዳ በማስገባት ለመጫዎት ሲጥሩ ቆይተዉ በጨዋታውም ተጨማሪ ግብ ሳይስተናገድ ባህርዳር ከተማ 1ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። ዉጤቱን ተከትሎም የጣና ሞገዶቹ አመቱን በ60 ነጥብ በሁለተኝነት ሲያገባድዱ በተቃራኒው ዲቻዎች ደግሞ በ37 ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አመቱን ደምድመዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወሰዳቸው አብዛኛዎቹ ዋንጫዎች ውስጥ በተጨዋችነትም ይሁን በአሰልጣኝነት ስላለሁበት ኩራት ይሰማኛል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
Next Article የክልል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች  የተጨዋቾን ዝውውር እንዳያጸድቁ ተከለከለ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችLIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 5 years ago
አስቻለው ግርማ ሰበታ ከተማን ተቀላቅሏል
ዋልያዎቹ ሴራሊዮንን በማሸነፍ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፉክክር ተመልሰዋል።
“ታገሱን … ለኢትዮጲያ ቡና ብቻ ሳይሆን ለሃገር የሚጠቅም አጨዋወት ይዘን መጥተናል”እንዳለ ደባልቄ/ኢትዮጲያ ቡና/
​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የE-Ticketing Solution Project የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመመ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?