By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2015 የኢትዮጵያ የሴቶች የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአንቦ ጎፋ አሸናፊነት ተጠናቋል።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

የ2015 የኢትዮጵያ የሴቶች የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአንቦ ጎፋ አሸናፊነት ተጠናቋል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

 

በሁለት ምድብ ተከፍሎ በዘጠኝ ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየዉ የሴቶች የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአንቦ ጎፋ አሸናፊነት በዛሬዉ እለት ተጠናቋል።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከሰኔ 15 ጀምሮ በ2 ምድቦች ተከፍሎ በ9 ክለቦች መካከል በሀዋሳ ከተማ በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ሲደረግ የቆየዉ የ2015 አ/ም የሴቶች የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው እለት በተደረጉ ሁለት መርሀ ግብሮች ፍፃሜዉን አግኝቷል።

- ማሰታውቂያ -

በማስቀደም 7:00 ሰአት ሲል ለደረጃ ጨዋታ ሲዳማ ፓይለት እና ጉለሌ ክ/ከተማ ተገናኝተዉ ጨዋታዉን ሲዳማ ፓይለት 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ዉድድሩን በሶስተኝነት በማጠናቀቅ የነሀስ ሜዳልያ ተሸላሚ መሆኑን አረጋግጧል።

በማስከተል 9:00 ሰአት ጀምሮ የፍፃሜዉ የዋንጫ ጨዋታ በአምቦ ጎል ፕሮጀክት እና በደብረማርቆስ ከተማ መሀከል የተደረገ ሲሆን ጨዋታዉን አምቦ ጎል ፕሮጀክት 5-1 በሆነ ዉጤት አሸንፎ ሻምፒዮን መሆን ችሏል።

አቶ አዲሱ ቃሚሶ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የማርኬቲንግ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፣ አቶ አንበሴ አበበ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፣ አቶ ፍሮምሳ ለገሰ የኦሮሚያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ሌሎችም በክብር እንግድነት በመገኘት ጨዋታዎቹን ያስጀመሩ ሲሆን ለአሸናፊ ቡድኖችም ሽልማትን አበርክተዋል።

ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የሜዳሊያና የዋንጫ ሽልማት ቀጥሎ ሲደረግ አምቦ ጎል ፕሮጀክት የወርቅ ሜዳሊያ፣ የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ እና የሻምፒዮንነትን ዋንጫ ከእለቱ የክብር እንግዶች ተበርክቶላቸዋል። ደብረ ማርቆስ ከተማ የብር ሲዳማ ፓይለት ፕሮጀክት ደግሞ የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል።

ወደ 2016 ዓ/ም የዉድድር ዘመን ወደ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አምቦ ጎል ፕሮጀክት እና ደብረማርቆስ ከተማ አድገዋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አዳማ ከተማ በቀድሞ በክለቡ አባላት በቀረቡበት አቤቱታዎች የዲስፕሊን ዉሳኔ ተላልፎበታል።
Next Article ወላይታ ዲቻ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኮከብ ተጨዋቾችUncategorized

​የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
መቐለ 70 እንደርታ ተጫዋች አስፈርሟል !
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባጅፋር ከ ወላይታ ድቻ
ሲዳማ ቡና በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?