የቀድሞ አሰልጣኛቸዉን ስዩም ከበደን በማሰናበት በምክትል አሰልጣኙ አረጋዊ ወንድሙ እየተመሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል። ሲዳማ ቡናዎች አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ (ሞሪኒዮን) የክለባቸዉ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ታህሳስ 08 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ታህሳስ 01 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...
ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ ክለቦች ዉስጥ በብቃት ለረዥም አመታት መጫወት የቻለዉ የቀድሞዉ የወላይታ ዲቻ ተጫዋች ደጉ ደበበ በአርባምንጭ ከነማ...
*..... የዘጠኝ ተጨዋቾችና የአንድ አሰልጣኝ ደመወዝ አልከፈለም ተብሏል.... ወልቂጤ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን በሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የ9 ተጨዋቾችን ቀሪ ደመወዝ ባለመክፈሉ...
"ባለፉት አመታት አምጠን አምጠን ዛሬ ተወልዷል በዚህም በጣም ተደስተናል" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ / የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ፕሬዝዳንት/ ኢትዮጵያ ቡና ከክለቡ ዋነኛ አጋር...
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ቢኒያም ምሩጽ ህጋዊ መስመሩን ባልጠበቀ መልኩ ያለኔ ፍቃድ ወጪ የተደረገበትን የፌዴሬሽኑን አካውንት ማሳገዳቸው ታውቋል። ፌዴሬሽኑ የሂሳብ አካወንቱ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ በተደረጉት ጨዋታዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident