በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው መባቻ ሀብታሙ ታደሰ ከያብስራ ተስፋየ ጋር አንድ ሁለት...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የማራቶን ወድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ባለፉት ሁለት ኦሎምፒኮች ሳይሳተፍ የቀረው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ዲቻን 5ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት...
ለሙያው የስፖርት ቤተሰቡና አጠቃላይ ህብረተሰቡ ከፍተኛ ሙያዊ ድጋፍ ያደረገው የፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ የምስጋና ፕሮግራም የፊታችን ግንቦት 29 /2016 በሆሊዴይ ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ። ከመርሃግበሩ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ግንቦት 05 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ሀድያ ሻሸመኔ ከተማን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች...
በተጠባቂዉ የሮድዋ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን 9:00 ሰዓት በዋና ዳኛ ዳንኤል...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፏል ። ከቀናት በፊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident