በአሰልጣኝ ውበቱ አባቱ የሚመራው ፋሲል ከነማ በግብ ጠባቂ እና አጥቂ ቦታ ላይ ቡድኑን የሚያጠናክሩ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። የውድድር ዘመኑን አጋማሽ በስሁል ሽረ ያሳለፈው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የፋይናንስ አጣሪ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በ2017 ዝውውር የፈጸሙ ተጨዋቾችን በሙሉ የዝውውር ውልን ኦንደሚመረምር ይፋ ሆነ። ዛሬ ቀትር ላይ ከቤስት...
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ2026 የአፍሪካ ዋንጫ አንደኛ ዙር የማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በነገው ዕለት ከዩጋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል። ባሳለፍነው አርብ በካምፓላ ሀምዝ ስታዲየም...
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኡጋንዳ አቻው ጋር የፊታችን አርብ ከሜዳው ውጪ ያደርጋል። ቡድኑ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በጂም...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ኬኔዲ ከበደ (ወላይታ ድቻ) : እሁድ የካቲት 2 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...
የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎቹን መቻልን 1 - 0 በመርታት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የምርጥ ተጫዋች ዕጩዎቹን ይፋ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። በቀዳሚው ጨዋታ መቻልን የገጠመው ኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident