By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆኑ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎቹን መቻልን 1 – 0 በመርታት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የምርጥ ተጫዋች ዕጩዎቹን ይፋ አድርጓል።

በዕጩዎቹ ዝርዝር የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ እና የጥቅምት ወር የክለቡ የወሩ ምርጥ ተጫዋች አንተነህ ተፈራ እና የህዳር ወር የክለቡ የወሩ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ናይጄሪያዊው ዲቫይን ዋቹኩዋ መካተት ችለዋል።

ሁሉንም የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች(17) ያደረገው እና በዘጠኝ ጨዋታዎች ግብ ያላስተናገደው ግብ ጠባቂው ዳንላንድ ኢብራሂም ፤ የቡድኑ አምበል ራምኬል ጀምሰ ፤ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ረጂብ ሚፍታህ እና የመሀል ተከላካዩ ወልደአማኑኤል ጌቱ በዕጩዎቹ ዝርዝር የተካተቱ ሌሎች ተጫዋቾች ናቸው።

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ምርጥ ተጫዋቻቸውን በክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ መምረጥ እንደሚችሉ ተገልጿል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የአንተነህ ተፈራ እና ሔኖክ አርፊጮ ግቦች ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል
Next Article አስር ተጫዋቾች የጨዋታ ቅጣት ተላለፈባቸው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹዜናዎችባህርዳር ከተማ

“ዕድሉ ቢሰጠን ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂዎች ጠንካሮች ነን…” ፋሲል ገ/ሚካኤል /ባህርዳር ከተማ/

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 4 years ago
በባህርዳር ከተማ ሲሰጠው የቆየው የካፍ ”C License የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ !!
መቐለ ከተማ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትንና የቡድን መሪውን አሰናብቷል 
ካርሎስ ዳምጠው እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ይለያዩ ይሆን?
“ተቀይሬ በገባሁባቸው ሁለት ጨዋታዎች ፋሲልን ጠቅሜያለሁ፤ በቀጣዩ የውድድር ዘመን ደግሞ እስከ ኮከብ ግብ አግቢነት ፉክክሩ ውስጥ የመግባት ራዕዩ አለኝ” ፍቃዱ ዓለሙ /ፋሲል ከነማ/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?