የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
1. ኬኔዲ ከበደ (ወላይታ ድቻ) : እሁድ የካቲት 2 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 27 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
2. ኢስማኤል አብዱል ጋኒዩ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ድሬደዋ ከተማ – ወላይታ ድቻ
- ባህርዳር ከተማ – ድሬደዋ ከተማ
- ድሬደዋ ከተማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ድሬደዋ ከተማ – ኢትዮጵያ መድን
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
- ማሰታውቂያ -

3. ካርሎስ ዳምጠው(ወላይታ ድቻ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ድሬደዋ ከተማ – ወላይታ ድቻ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ – ወላይታ ድቻ
- ባህርዳር ከተማ – ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
4. አብነት ደምሴ(ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወላይታ ድቻ – ኢትዮጵያ ቡና
- ሀዲያ ሆሳዕና – ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ – ሃዋሳ ከተማ
- መቐለ 70 እንደርታ- ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
5. መሳይ አገኘሁ(ባህርዳር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ባህርዳር ከተማ – አዳማ ከተማ
- ባህርዳር ከተማ – ሀዲያ ሆሳዕና
- መቐለ 70 እንደርታ-ባህርዳር ከተማ
- ባህርዳር ከተማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ባህርዳር ከተማ – ፋሲል ከነማ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ
ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
6. እዮብ ማቲያስ (ፋሲል ከነማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ፋሲል ከነማ – አርባምንጭ ከተማ
- ፋሲል ከነማ – መቻል
- ድሬደዋ ከተማ – ፋሲል ከነማ
- ኢትዮጵያ መድን – ፋሲል ከነማ
- ባህርዳር ከተማ – ፋሲል ከነማ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
7. ኪሩቤል ወንድሙ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ቅዱስ ጊዮርጊስ – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-መቻል
- አርባምንጭ ከተማ -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ኢትዮጵያ ቡና – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ስሁል ሽሬ – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
8. አሰጋኸኝ ጴጥሮስ (ስሁል ሽረ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ስሁል ሽረ – ድሬደዋ ከተማ
- ስሁል ሽረ- ባህርዳር ከተማ
- ስሁል ሽረ – ሀዲያ ሆሳዕና
- ስሁል ሽረ – መቻል
- ስሁል ሽረ-ወልዋሎ አዲግራት ድጋፍ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
9. አዮብ ዓለማየሁ(ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ሀዲያ ሆሳዕና – ሃዋሳ ከተማ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ – ሀዲያ ሆሳዕና
- ድሬደዋ ከተማ – ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሀዲያ ሆሳዕና – ቅዱስ ጊዮርጊስ
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።
10. ሙሴ ከበላ (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ባህርዳር ከተማ – አዳማ ከተማ
- ድሬደዋ ከተማ – አዳማ ከተማ
- አዳማ ከተማ – ኢትዮጵያ መድን
- አዳማ ከተማ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- አዳማ ከተማ – ሲዳማ ቡና
በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ∶ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ
ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።


