By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በሁለት ክለቦችና በ10 ተጨዋቾች ላይ ድጋሚ ምርመራ እየተደረገ ነው” የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር አመራሮች
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

በሁለት ክለቦችና በ10 ተጨዋቾች ላይ ድጋሚ ምርመራ እየተደረገ ነው” የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር አመራሮች

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የፋይናንስ አጣሪ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በ2017 ዝውውር የፈጸሙ ተጨዋቾችን በሙሉ የዝውውር ውልን ኦንደሚመረምር ይፋ ሆነ።

ዛሬ ቀትር ላይ ከቤስት ዌስተርን ፕሪሚየም ሆቴል የሊጉ የቦርድ ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞና ዋና ስራ አስኪያጁ አቶ ክፍሌ ሰይፈ በጋራ በሰጡት መግለጫ መገናኛ ብዙሃኑ ለሰጡት ትኩረትና ላደረጉት ድጋፍ አመስግነዋል።

እንደ አመራሮቹ መግለጫ በምርመራ ሂደቱ ክህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋብዘን አይተው ተረድተው ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸውናል በሂደቱም ለኢትዮጵያዊ ችግር ኢትዮጵያዊ የሆነ የፋይናንስ አስተዳደር መሰረት እንዲይዝ ተደጋጋሚ ጊዜ ተወያይተን የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላትን አነጋግረናል ሲሉ ሂደቱን አስረድተዋል።

ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፈላቸው ተጨዋቾች 300ሺህ ብር ሆኖ የባንክ አካውንታቸው ሲታይ እስከ 7 ሚሊዮን ብር ልዩነት አምጥቷል። በልዩነቱ ከፍተኛ
6.7 ሚሊዮን ብር ዝቅተኛ 1.4 ሚሊዮን ብር ልዩነት ማሳየቱን በመግለጽ ውሳኔው ትክክል ነው ያልሰራነው የምንጸጸትበት ምክንያት የለም ሲሉ አመራሮቹ ገልጸዋል። እንደ አመራሮቹ ገለጻ ውሳኔ ከተሰጠባቸው አራት ክለቦች ውጪ በሌሎች ሁለት ክለቦችና 10 ተጨዋቾች ላይም ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን አስረድተዋል።

- ማሰታውቂያ -

ይህን ከባድ የምርመራ ስራ የሚሰራው ኢነሳ በርካታ ሀገራዊ አጀንዳዎች ስላሉበት የመዘግየት ሂደት መከሰቱን የተናገሩት አመራሮቹ ለወጣው ደንብና መመሪያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሙሉ ድጋፍ አለን ሲሉ ተናግረዋል።

ፕሪሚየር ሊጉ አዲስበባ ላይ እንዲካሄድ ለማድረግ የ ሲካሄድ የነበረው ምክክር ተቋርጧል እንደገና ለመጀመር ብንፈልግም የሚመለከተው አካል ፍቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል ሲሉ አመራሮቹ ገልጸዋል።

አመራሮቹ የትግራይ ክለቦች የሆኑት ሁለት ክለቦች ከጦርነቱ በፊት የሚደርሳቸውን ገንዘብ መውሰዳቸውን በመግለጽ ሊጉ ጋር ምንም ቀሪ ገንዘብ እንደሌላቸው ገልጸዋል። ያም ሆኖ መቀለ 70 እንደርታ ዠገቢና የሚካፈሉት ገንዘብ ባይኖራቸውም የፌዴሬሽኑ አባል በመሆናቸው አባል የሚቀጣውን ተቀጥተዋል ሲሉ አብራርተዋል።

ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር ውላለው ውል የተጠየቁት አመረሮች ዲ ኤስ ቲቪ በሀገሩ በደረሰበት ኪሳራ ዘንድሮ የሚጠበቅበትን ከፍሎ ለመለያየት ተስማምተናል በቀጣይ አመታት ግን የሚተላለፍበትን ጣቢያ ለመለየት 3 የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን አነጋግረን እየሰራን ነው ከሌሎች ካምፓኒዎች ጋር ለመደራደር ዲሎይት የተባለ ተቋም ሊጉን እንዲያጠና እያረግን ነው ሲሉ አብራርተዋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article “አሸንፈን እንደምናልፍ በጣም እርግጠኞች ነን” ሎዛ አበራ “ተጋጣሚያችን ከኛ የተሻለ ምንም ነገር የለውም” አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ
Next Article ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ዙርን በድል ሲጀምር ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝ አዲስ ወርቁ ሀላፊነቱን መልቀቁን አሳዉቋል።

Biruk Hanchacha By Biruk Hanchacha 3 years ago
የ2013 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
​በድሬዳዋ ከነማ ላይ የተላለፈው ውሳኔ በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ይታያል|ፌዴሬሽኑ ለሚዲያዎች በላከው E-mail…
የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ዲቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?