By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አፄዎቹ ግብ ጠባቂ እና አጥቂ አስፈርመዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ግብ ጠባቂ እና አጥቂ አስፈርመዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በአሰልጣኝ ውበቱ አባቱ የሚመራው ፋሲል ከነማ በግብ ጠባቂ እና አጥቂ ቦታ ላይ ቡድኑን የሚያጠናክሩ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል።

የውድድር ዘመኑን አጋማሽ በስሁል ሽረ ያሳለፈው እና በተለይም በባህርዳር ከተማ ጥሩ ጊዜን ያሳለፈው ግብ ጠባቂው ፋሲል ገብረሚካኤል አፄዎቹን ተቀላቅሏል።

በውድድር ዘመኑ በስሁል ሽረ በአራት ጨዋታዎች ብቻ የተሰለፈው ፋሲል በክለቡ ለአንድ አመት ተኩል ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል።

ሌላኛው ፋሲል ከነማን የተቀላቀለው ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉ ሻምፒዮን የሆነው የፊት አጥቂው ቢንያም ጌታቸው ነው።

- ማሰታውቂያ -

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው ቢንያም እስከ 2018 የውድድር ዘመን መጨረሻ ድረስ በክለቡ ለመቆየት ውል ፈርሟል።

ፋሲል ከነማ የሁለተኛ ዙር ቀዳሚ ጨዋታውን ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደርጋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ዙርን በድል ሲጀምር ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
Next Article የጦና ንቦቹ የሊጉን መሪ ሲረቱ አዞዎቹ አፄዎቹን በድጋሚ አሸንፈዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪን በሀላፊነት ሾመ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
በሀዋሳ ሜዳ ላይ ማጫወት በደል ነው ተጨዋቾቹ ጠርሙስ ላይ እንደወደቀ ሰው እግራቸው ተቆራርጦ የሚነሱበት ሜዳ ሆኗል”አሰልጣኝ ውበቱ አባተ / የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ/
“በእርግጠኝነት የብሔራዊ ቡድኑ ቋሚ በረኛ እንደምሆን እተማመናለሁ፤ ምንም ስጋት የለብኝም”ምንተስኖት አሎ /ስሁል ሽረ/
ከሄኖክ አወቀ ጋር የተለያየው ፋሲል ከተማ 3 ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድኑ አሳድጓል
አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል 
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?