ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር በቅርቡ የተለያየው አዲስ ወርቁ የታንዛኒያው አዛም ክለብ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። ክለቡ ይፋ ባደረገው የአዲስ ወርቁ ሹመት መሰረት ለአንድ...
የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...
ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የተገኘችው የነገ የሉሲዎቹ ተስፋ ሮማን አምባዬ የሳምንቱ እንግዳችን ናት ተከታተሉን ሀትሪክ: ሮማን የት ተወለደች የትስ አደገች? ሮማን : በአርባ ምንጭ...
ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ጠለቅ ብሎ መግባት የቻለ ሲሆን ከ ግብ ጠባቂዋ ሮማን ጋር መስማማታቸውን የገለፅን ሲሆን አመሻሹን ሶስት ተጨማሪ ተጨዋቾች እና የቡድኑን...
በዘንድሮ ዓመት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀለው ሸገር ከተማ የሴቶች ቡድን የድሬዳዋ እና የሉሲዎቹ ግብ ጠባቂ የነበረችውን ሮማን አምባዬ ለአንድ ዓመት...
ባሳለፍነው ሳምንት በልደታ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ያደረገውን አሰልጣኝ ኤርሚያስን መቅጠር የቻሉት ኢትዮ ኤሌትሪኮች ወደ ዝውውር በመግባት በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ረዥም...
ኢትዮጵያ ቡና ባለፉት ወራት ላይ የቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበረውን አሰልጣኝ አብይ ካሳሁንን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። ዝርዝር ጉዳዮችን በቀጣይ አሳውቃለሀ ያለው ኢትዮጵያ...
የዚህ ሳምንት የሀትሪክ ስፖርት ተረኛ እንግዳችን አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ይሆናል ። ሀትሪክ : እግር ኳስ እንዴት ማሰልጠን ጀመርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠንከው ቡድንስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident