መነሻ ገጽ መቻል መቻሎች አራት አዳዲስ ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻሎች አራት አዳዲስ ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል

አጋራ
አጋራ

የዝውውር ዜና

ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።

የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን የቻለችው በ ብራኑ ግዛው ባንክ ቤት ቆይታ ማድረግ የቻለችው የአጥቂ ስፍራ ቦታዋ ተጨዋቿ ትንቢት ሳሙኤል ስትሆን በተመሳሳይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከላካይ ስፍራ ስትጫወት የነበረችው ድርሻዬ መንዛ መቻልን ተቀላቅላለች ። ሶስተኛ እና አመለ ሸጋዋ የቀድሞ አሰልጣኟን በመከተል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ መቻል ያቀናችው እፀገነት ቡዛየሁ ናት ።
በሀዋሳ ቤት ጥሩ ቆይታ ማድረግ የቻለችው እና በግሏም እንደቡድን ከሀዋሳ ከተማ ጋር አሪፍ ዓመት ያሳለፈችው ግብጠባቂዋ ቤቴልሄም ዮሀንስ መቻልን መቀላቀል ችላለች ።

በቡድኑ ለመቆየት ለተጨማሪ ዓመት ውሏን ያደሰችው ገነት ሀይሉ ናት አሰልጣኝ መሰረት ማኔ በቀጣይ ቀናት ተጨማሪ ተጨዋቾች ወደ ስብስቧ እንደምትቀላቅል ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...