By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ እንደዋዛ የሚገኝ አይደለም ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፌበታለው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችቃለመጠይቅስዩም ከበደ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ እንደዋዛ የሚገኝ አይደለም ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፌበታለው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ

fitsum Wadu
fitsum Wadu 8 months ago
Share
SHARE

የዚህ ሳምንት የሀትሪክ ስፖርት ተረኛ እንግዳችን አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ይሆናል ።

 

ሀትሪክ : እግር ኳስ እንዴት ማሰልጠን ጀመርክ  ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠንከው ቡድንስ ምን ነበር ?

ስዩም  : ማሰልጠን የጀመርኩት በተለያዩ ጊዚያት  የወሎና የኢሉባቦር ስፖርት ኮሚሽን የቴክኒክ ኃላፊ ሆኜ ምርጥ ቡድኖቹን በማሰልጠን ሲሆን የጀመርኩት ከዚህ ኃላፊነት በኋላ በ1983 ዓ.ም የቅ/ጊዮርጊስን ወጣት ቡድን በማሰልጠን ነዉ የጀመርኩት !

- ማሰታውቂያ -

ሀትሪክ : በእግር ኳስ ሂወትህ የት የት መጫወት ቻልክ ?

ስዩም : መጫወት የጀመርኩት የደሴ ጤና ጥበቃ ቡድንና የወሎ ምርጥን በመወከል ነዉ ።

ሀትሪክ : እግር ኳስ እንዴት በምን አጋጣሚ አቆምክ !

ስዩም : ያቆምኩት ለኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ተመርጨ ልምምድ ላይ ባጋጠመኝ የጡንቻ መሰንጠቅ ነዉ ።

ሀትሪክ : ከ ሰላሳ ዓመት በዋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈውን ናሽናል ቲም እንዴት ትገልፀዋለው
ስዩም :  ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈዉ ቡድናችን መላ ሀገሪቱን በአንድነት ያስተሳሰረ ብቻ ሳይሆን በዉጭ ሀገር የሚኖሩትን ዲያስፖራ ወንድምና እህቶቻችንን በልዩ ስሜት እንባ ያራጨ ታሪካዊ ቡድን ነበር ።

ሀትሪክ : እስኪ ኮች በአሰልጣኝነት ሂወት ትልቁን የሀገራችን ዋንጫ ማሳካት ችለዋል ስሜቱን ገለፅ

ስዩም : የሀገሪቱን ታላቅ ዋንጫ ከቅ/ጊዮርጊስ እንዲሁም ከፋሲል ከነማ ጋር ሁኜ አሳክቻለሁ ስሜቱን መግለፅ እንዲህ በዋዛ የሚቻል አይደለም ..ለነዚህ ስኬቶች ብዙ ዉጣ ዉረዶችን አልፌበታለሁና !!

ሀትሪክ : በ አሰልጣኝነት ዘመነህ የሚደንቅህ ተጨዋች ማን ነው ??

ስዩም : የማደንቀዉ ተጨዋች በቅርብ ከዚህ ዓለም ድካም ያረፈዉን “ሙሉጌታ ከበደን” ነዉ ።

ሀትሪክ : እስኪ የፋሲል ከነማ ቆይታ እና ስለደጋፊው ምን ትላለህ

ስዩም : ፋሲል ከነማ እጅግ የገዘፈ ደጋፊ ያለዉ በቆየሁባቸዉ ዓመታት ደጋፊዎች ከጎናችን ሁነዉ ብርታትና ጥንካሬ የሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ  DSTV ስርጭት በጀመረበት ሊጋችን ታሪካዊዉን ዋንጫ ያገኜሁበት በመሆኑ በስፖርቱ ቆይታዬ የስኬቴ ልዩ ትዉስታ አድርጌ እወስደዋለሁ ።

ሀትሪክ : በተቃራኒ ከገጠምካቸው በጣም ብዙ አሰልጣኞች የከበደ ወይም የፈተነህ አሰልጣኝ ማን ነው ?

ስዩም : እከሌ ማለት ባልችልም ሁሉም ተጋጣሚዎቻችን በጊዮርጊስም ሆነ በፋሲል ቆይታዬ ፈተናዉን የተወጣንበት መንገድ አስቸጋሪነቱ የተበራከተ ነበርና ለዚህም ሁሉም አሰልጣኞች የራሳቸዉ
ዝግጅት ጥንካሬ ነበር

ሀትሪክ : የ አሰልጣኝ ስዩም የምንግዜም ምርጥ ተጨዋች ማነው አንድ ብቻ ነው መጥቀስ ሚቻለው ።

ስዩም :  ዘመን ከነበሩት ሙሉጌታ ከበደን/ነፍስ ይማር/

ሀትሪክ : በቀጣይ ዓመት ፕሪሚየር ሊጉ በ 20 ቡድኖች ይደረጋል ኮች እንደ አሰልጣኝ ምን አስተያየት ትሰጣለህ ?

ስዩም : ከቁጥሩ መጨመር ጋር ተያይዞ ፎርማቱ ካልተቀየረ አሁን እንደሚደረገዉ አንድ ከተማ ላይ መሆን በልምምድ ሜዳም ሆነ በተጓዳኝ ነገሮች ችግሩ ይበልጥ ይገዝፋል

ሀትሪክ : የዘንድሮ የውድድር አመት ግለፅ ብትባል እንደተመልካች ?

ስዩም : ብዙ የተወላገዱ ነገሮች የበዛበት ዓመት ነበር ለዚህም ነዉ ወራጅ ቡድን እንኳን የተረፈዉ ።

ሀትሪክ : የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ ላይሰንስ ጋር ያወጣው ህግ አግባባብ ነው ??  ደንገት መሆኑስ ክለቦች ላይ ሚያመጣው ተፅኖስ ??

ስዩም : ድንገት መሆኑ በርካታ አሰልጣኞችን ይጎዳል ሆኖም ይህ ዉሳኔ ዘንድሮ በነበረዉ የዉድድር አጋማሽ ወቅት ቀድሞ  ቢገለፅ በዚህ ህግ የሚጎዱት የራሳቸዉን የሥነልቦና ዝግጅት ማድረግ ይቻላቸዉ ነበር ።

ሀትሪክ : አሁን ፈታኝ ጥያቄ :-  ከ አዳነ ግርማ እና ሰላዲን ሰይድ?

:ከ ከሱራፌል ዳኛቸው እና በዛበህ መለዮ?

: ከ ያሬድ ባዬ እና አስቻለው ታመነ ??

ስዩም :

  • ሰላዲን
  • ሱራፌል
  • አስቻለዉ

ሀትሪክ : በቀጣይ ምን ታሰበ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሳለህ ??

ስዩም : አዎ እመለሳለሁ!

ሀትሪክ : የአሰልጣኝ ስዩም የምንግዜም ምርጥ 11 ተጨዋች እነማን ናቸው ???

ስዩም :

  • በ4:3:3 ፎርሜሽን
  • በረኛ :  ተካበ ዘዉዴ
  • ተከላካይ
    አማኑኤል እያሱ፣ በቀለ ብርሃኑ ፣ ዳኛቸዉ ደምሴ ፣ ዮሐንስ ሣህሌ
  • አማካዮች
    ሰለሞን ቸርኬ ፣ ተ/ሚካኤል ዳኜ ፣ ማትያስ ሀ/ማርያም
  • አጥቂዎች
    ሙሉጌታ ወ/የስ ፣ ሙሉጌታ ከበደ እና ገ/መድህን ኃይሌ ናቸው ።

ሀትሪክ ስፖርትም ከ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በዚህ የቋጨን ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አምስት ተጨዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጨዋቾች ውል አራዝሟል ።
Next Article ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሹሟል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
መቐለ 70 እንደርታየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችአዳማ ከተማ

መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር መቀሌ 70 እንደርታም ድል ቀንቶታል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 1 year ago
ነገሌ አርሲ አጥቂ ሊያስፈርም ተቃርቧል
አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ለ2016 ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተረከበ
ኮቪድ መጥፎ ጥላውን ያጠላበት የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ፈተና ውስጥ ወድቋል ከሁለቱም ቡድን ከ31 ተጫዋች በላይ እንደተያዙ እየተነገረ ነው ፎርፌ ይሰጣል?ወይስ ጨዋታው ይተላለፋል?
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 13ኛ ሳምንት ውጤቶችና ደረጃ ሰንጠረዥ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?