ዋልያዎቹ ከፊታችን ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከ ኒጀር ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ጠንከር ያለ ልምምዳቸውን ማደረግ ቀጥለዋል ። ለዚህም ጨዋታ ይረዳቸው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ያለፉት ሳምንታት በካፍ አካዳሚ የልህቀት ማዕከል መቀመጫቸውን በማድረግ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ሲቆዩ ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬውን የረፋድ ልምምዳቸውን በአዲስ አበባ...
ዋልያዎቹ ከፊታችን ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከ ኒጀር ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ጠንከር ያለ ልምምዳቸውን ማደረግ ቀጥለዋል ። ዛሬ ረፋድ 3:12...
በዛሬው ዕለት የተለመደ የረፋድ ልምምዳቸውን ያከናወኑት ዋልያዎቹ የፊት መስመር አጥቂው ሙጂብ ቃሲም መጠነኛ ጉዳት እንዳስተናገደ ለመመልከት ችለናል ። ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ልምምድ...
*በረከት ደስታ በሰርግ ምክንያት ከዋሊያዎቹ ተሰናብቷል * ፍቃድ አግኝቶ ወጥቶ ባለው ጊዜም አለመመለሱ ከቡድኑ የመቀነሱ ምክንያት ሆኗል የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከመረጣቸው 36...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ከመሰከረም 25/2013...
ከዛምቢያ ጋር ባደረጓቸው የ180 ደቂቃዎች ፍልሚያ 6 ለ 3 የተረቱት ዋሊያዎቹ የማይፈልጓቸውን ተጨዋቾች መቀነስ ጀምረዋል፡፡ ከታማኝ ምንጭ ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ ሚኪያስ...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከቀረበላቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋች ሚኪያስ መኮንን ጉዳት ማስተናገዱን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ከደቂቃዎች በፊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident