ዋልያዎቹ አዲስ ጉዳት አስተናግደዋል !

 

በዛሬው ዕለት የተለመደ የረፋድ ልምምዳቸውን ያከናወኑት ዋልያዎቹ የፊት መስመር አጥቂው ሙጂብ ቃሲም መጠነኛ ጉዳት እንዳስተናገደ ለመመልከት ችለናል ።

ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ልምምድ ላይ ታፋው አካባቢ ባጋጠመው ጉዳት ልምምዱን ለማቋረጥ ተገዶ ለመመልከት ችለናል ።

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዙርያ ዝርዝር መረጃዎች ቆየት ብለን በሰፊው የምናደርስዎ ይሆናል።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor