ድሬዳዋ ከተማ ወላይታ ድቻን ከሰሰ…

በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም የሚሰለጥነው ወላይታ ድቻ ከድረሬዳዋ ከተማ ያስፈረመው ግብ ጠባቂው ወንደሰን አሸናፊ ዝውውር ክስ አምጥቶበታል። ከድሬዳዋ ከተማ ታማኝ

Read more

ስንታየሁ መንግስቱ ወደ ቤቱ ተመልሷል!!

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት የጦና ንቦቹ ባሳለፍነው ሳምንት ለሙሉጌታ ምህረቱ ሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረዉ አጥቂዉ ስንታየሁ መንግሥቱ

Read more

“ዘንድሮ ምንም የሰራሁት ነገር የለም የኔ ምርጥ አቋም ገና ወደፊት የሚመጣው ነው” ቸርነት ጉግሳ (ወላይታ ድቻ)

በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምን አበረከታችሁ ቢባሉ ኮራ ብለው ምላሽ ከሚሰጡ ጥቂት ክለቦች መሀል አንዱ ወላይታ ድቻ ነው፤ የዛሬ 5

Read more

ወላይታ ድቻ የህክምና ወጪዬ አልሸፈነልኝም በሚለው ተጨዋቹ ተከሷል

ወላይታ ድቻዎች በጨዋታ ላይ የተጎዳው የአስናቀ ሞገስ የህክምና ወጪ አሁንም አለመሸፈናቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ተጨዋቹ ከሀትሪክ ጋር በነበረው ቆይታ “ባህር ዳር

Read more

“ዋና ስራ አስኪያጁ ከተሾመ ገና 15 ቀናት አልሞሉትም ያልነበረበትን ነው የሚያወራው” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው

የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ አካውንት ታገደ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪ/ማርያም ለመተካት የተደረገው የወላይታ ድቻ ሙከራ ተቃውሞ ገጠመው

Read more

“ለወላይታ ድቻ ብቻ ሳይሆን ለተመረጥኩበት የብሄራዊ ቡድንም ምርጥ ግልጋሎቴን ልሰጥ ተዘጋጅቻለው” በረከት ወልዴ

“የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና ለመሆን እንደ ፋሲል ከነማ ለሁሉም ቡድን እኩል ግምት ልሰጥ ይገባል” “ለወላይታ ድቻ ብቻ ሳይሆን ለተመረጥኩበት የብሄራዊ ቡድንም

Read more

ፀጋዬ ኪዳነማሪያም ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከግማሽ የውድድር ዓመት በኋላ በመምጣት እስከ ሊጉ ማብቂያ ድረስ በሀላፊነት የመራው አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጅማ አባጅፋርን

Read more

ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  26ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ወላይታ ድቻ 1     –   FT 2    

Read more

ባህር ዳር ከነማ ከ ወላይታ ድቻ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  25ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህርዳር ከተማ 0     – FT 2   ወላይታ ድቻ  

Read more

ወላይታ ድቻ ከ ጅማ አባ ጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  23ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ወላይታ ድቻ 1     –   FT 1    

Read more