By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ይደረጋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችአዲሰ አበባ ስታዲየምየኢትዮጵያ ዋንጫኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ይደረጋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 2 years ago
Share
SHARE

በመጪው ሰኔ 30/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተናግረዋል።

ዋና ስራ አስፈፃሚው ከጨዋታው ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት ጋዜጣው መግለጫ ሰጥተዋል።

በዚህም ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ በማንሳት ቅሬታዎች ሲቀርቡበት የነበረው ስታድየሙ ከብሔራዊ ቡድኑ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች በኋላ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል ሲሉ ተናግረዋል።

ጨዋታው ከ9:00 ጀምሮ ሲደረግ የስታዲየሙ በሮች ከ6:30 ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። የመግቢያ ዋጋ በተመለከተ ክቡር ትሪቡን 500 ብር ፣ ጥላ ፎቅ 300 ብር ፣ ከማን አንሼ 200 ብር ፣ ካታንጋ 100 ብር እንዲሁም ዳፍ ትራክ እና ሚስማር ተራ 50 ብር መሆናቸው ተገልጿል።

- ማሰታውቂያ -

በመግለጫው 145 ሺህ ብር ወጪ የሆነበት እና በመከላከያ ፋውንዴሽን የተሰራ አዲስ ዋንጫ ይፋ የተደረገ ሲሆን ክብደቱ 9.8 ኪ.ግ ቁመቱ ደግሞ 40 ሴ.ሚ ነው።

በጨዋታው አሸናፊ የሚሆነው ቡድንም ዋንጫው የሚወስደው ይሆናል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና የአመቱን የመጨረሻ ጨዋታቸዉን በድል አጠናቀዋል !!
Next Article ወልቂጤ ከተማ አመቱን በድል ሲደመድም ፤ መዉረዳቸዉን ያረጋገጡት ሻሸመኔዎችም ሀምበሪቾን በማሸነፍ የሊጉን ቆይታቸዉን አገባደዋል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
መቻልለገጣፎ ለገዳዲየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የለገጣፎ ለገዳዲና የሊግ ኩባንያው አለመግባባት ከሯል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና
የስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓበይት ጉዳዮች።
“ዘንድሮ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫ መውሰድ ቀላል ነው፣ ከዋንጫው ይልቅ ያለ መውረድ ፉክክሩ ከባድ ይሆናል” ሙሉአለም መስፍን (ዴኮ)
ፋሲል ከነማ ከ አል-ሂላል | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?