የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች በኮሮና ቫይረስ ውድድሮች ከተቋረጡ ጀምሮ የሶስት ወር ደሞዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በሀገራችን ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ...
ወላይታ ድቻ ቅጣት ተላልፎበታል የክለቡ ተጨዋች የነበረው የአንዷለም ንጉሴ የ3 ወር ደመወዝ ባለመክፈሉ በዲሲፕሊን ኮሚቴ የተወሰነበት ውሳኔ በይግባኝ ኮሚቴም የጸናበት ወላይታ ድቻ...
ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ...
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም ቀጥሎ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን ባስተናገደበት...
በሁለተኛው ዙር የሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሁለቱን የደቡብ ተወካይ ቡድኖች ሲያገናኝ ከወዲሁ በጉጉት ይጠበቃል :: በነገው እለት በሚካሄደው ይህ ተጠባቂ ጨዋታ ኢንተ.አርቢትር ለሚ ንጉሴ...
አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳን በቋሚነት ከቀጠሩ በኃላ በከፍተኛ መነቃቃት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አማኑኤል ተሾመን ማስፈረማቸው ታውቋል :: ከድሬድዋ ከተማ ጋር...
የዝውውር እገዳ በሊግ ኮሚቴው ቢጣልባቸውም ወላይታ ዲቻዎች የቀድሞውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተጫዋች አበባው ቡጣቆ ማስፈራማቸውን አስታውቀዋል :: በቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርካታ ዓመታት...
ፌደሬሽኑ ወላይታ ድቻን በዝምታ ሲታለፍ ኢትዮጵያ ቡና የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ደርሶታል። በ15ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-1 ማሸነፉ ይታወሳል። ሆኖም በጨዋታው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident