ከሳምንት በፊት ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው ዮናስ በርታ ወላይታ ድቻ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል። የቀድሞ የባህርዳር ከተማ፣ደቡብ ፖሊስ አማካይ ዮናስ በርታ ከሳምንት በፊት...
ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ መካከል በተፈጠረው የደጋፊዎች ግጭት ለተጎዱት እና የጉላሉት ደጋፊዎቼ ካሳ ይገባል ሲል ሲል ለፌደሬሽኑ አቤቱታውን አስገብቷል። ወላይታ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት 5ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ያስተናገደበት ጨዋታ ተጠቃሹ...
እለተ እሁድ ህዳር 21፣ 2012 ዓ.ም ጅማሬውን ያደረገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎችን ለማድረግ ከዛሬ (አርብ) ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ...
ጨዋታው በኛ ሜዳም እንደመሆኑ መጠን አጥቅተን ለመጫወት ነው የገባነው (ደለለኝ ደቻሳ የወላይታ ድቻ ጊዚያዊ አሰልጣኝ) ስለጨዋታው ጨዋታው በኛ ሜዳም እንደመሆኑ መጠን አጥቅተን ለመጫወት...
ትላንት የጀመረው የ14ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሶዶ ላይ ባህርዳር ከተማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ ተቀይሮ በገባው ባየ ገዛኻኝ ብቸኛ ግብ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሊጠናቀቅ የ2ጨዋታዎች እድሜ ብቻ ሲቀረው በዚህ ሳምንትም የ14ኛ ሳምንት ተጠባቂ 8ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። እነዚህ 8ጨዋታዎች ከዛሬ (ቅዳሜ)...
👉👉 አቅደን የመጣነው ነገር አሳክተናል (ደለለኝ ደቻሳ የወላይታ ድቻ ጊዚያዊ አሰልጣኝ) 👉👉እድል ከኛ ጋር አልነበረችም እንጂ በሁለተኛ አጋማሽ በርካታ አጋጣሚዎችን ፈጥረናል (ፀጋዩ ኪዳነማርያም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident