ዮናስ በርታ ወደ አንድ ክለብ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል

 

ከሳምንት በፊት ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው ዮናስ በርታ ወላይታ ድቻ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል።

የቀድሞ የባህርዳር ከተማ፣ደቡብ ፖሊስ አማካይ ዮናስ በርታ ከሳምንት በፊት ከአዳማ ከተማ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ የሚታወስ ሲሆን ። በቅርብ ቀን በአንድ አመት የውል ኮንትራት ወላይታ ድቻ ሊቀላቀል እንደሚችል መረጃዎች እየጠቆሙ ይገኛሉ።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor