By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ወላይታ ዲቻ እግርኳስ ክለብ እና ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ዲቻ እግርኳስ ክለብ እና ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

ከቀናት በፊት በተከናወነው የኢትዮጵያ ቡና እና የወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃም ጨዋታ ላይ የተከሰተዉን የዲሲፕሊን ግድፈት ተከትሎ የውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴዉ በዕለቱ በተካሄደው ጨዋታ ላዬ ጨዋታውን የመሩት የጨዋታ አመራሮችና የውድድር አመራሮች ያቀረቡትን ሪፖርት አይቶ በመርመር ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡

በዚህም የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብን መለያ በለበሱ ደጋፊዎች በድምሩ 840 የመቀመጫ ወንበሮች በመሰባበራቸዉ እና በመፀዳጃ ቤቶች ዉስጥ የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች ላይ ውድመት ማድረሳቸዉን ተከትሎ ክለቡ በመመሪያዉ መሰረት የሶስት መቶ ሀምሳ ሺ ( 350,000.00 ) ብር ቅጣት ሲጣልበት ፤ በተጫዋቾች ደግሞ በጨዋታዉ 106ኛዉ ደቂቃ ላይ የዕለቱ ዋና ዳኛ ኳስ በዕጅ መነካቱን ተከትሎ ፍፁም ቅጣት ምት የሲጡ ሲሆን ይሄንንም ተከትሎ የዳኛን ዉሳኔ ባለመቀበል ዳኛዉ ላይ ከበባ በመፈፀም ጨዋታዉ ለ7 ያክል ደቂቃ እንዲቋረጥ ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል ቢኒያም ፍቅሬ እና ብስራት በቀለ የ20,000.00 ብር የገንዘብ ቅጣት ሲጣልባቸዉ ፤ ኬኔዲ ከበደ ፣ ናትናኤል ናሲሮ ፣ አዛርያስ አቤል ደግሞ የ10,000.00 ቅጣት ተላልፎባቸዋል።

በተመሳሳይ በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች አማካኝነትም 194 ወንበሮች እና የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት ንብረቶች ዉድመት ስለደረሰባቸዉ ክለቡ 100,000.00 ብር እንዲከፍል ተወስኖበታል።

በክለቦቹ ደጋፊዎች ጉዳት ደርሶባቸዉ ከጥቅም ውጭ የሆኑትን ንብረቶችንም ክለቦቹ በራሳቸዉ ወጪ እንዲያስገነቡ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሀድያ ሆሳዕና ከቀናት በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናል….
Next Article የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዘመኑን ከመጀመራቸው አስቀድሞ ዓመታዊ ምዝገባቸው በካፍ ክለብ ላይሰንሲንግ ኦንላይን ፕላትፎርም /CLOP/ አማካኝነት እየተከናወነ ይገኛል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorizedየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች /Livescore/ በቀጥታ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
ኢትዮጵያ ቡና አራት ተጨዋቾቹን ቀጥቷል
ወልቂጤ ከተማ ከሊጉ መሰረዙ ይፋ ሆኗል!!
ሰበር ዜና |የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ
አዲስ አበባ ከተማ አመራሮች በግፍ ተበድለናል ሲሉ ቁጣቸውን ገለጹ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?