ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋና ስራ አስኪያጁን አሰናበተ

ኢትዮ ኤሌክትሪክን በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ለማ ደበሌ እንዲነሱ ተወሰነ። የስፖርት ክለቡ ቦርድ በወሰነው ውሳኔ መሰረት አቶ ለማን

Read more

የጨዋታ ዘገባ |የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ የ3ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ የተመራዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ልክ ከቀኑ 10:00 ሲል የተጀመረው በሁለት ነጥብ ብቻ ተበላልጠው አራተኛ እና

Read more

ኢትዮ ኤሌትሪክ የክለቡን አቅም ለማጠናከር ያሰራቸውን ሱቆች በነገው እለት ያስመርቃል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የክለቡን አቅም ለመደገፍና የቀድሞ ዝናውን ለመመለስ የፋይናስ ድጋፍ ለማበርከት ጎፋ በሚገኘው የእግር ኳስ ሜዳ የተገነቡ 38 ለክራይ አገልግሎት

Read more

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዕገዳ ደብዳቤ ወጥቶበታል

  ቀሪ የ6 ወር ኮንትራቴ ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል በታፈሰ ተስፋዬ የተከሰሰው ኢትዮኤሌክትሪክ ላይ ዛሬ የዕገዳ ውሳኔ ተላልፎበታል፡፡ የዲሲፕሊንና የይግባኝ ሰሚ

Read more

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የተስማማሁት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ነው አለ

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የተስማማሁት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ነው አለ ..* ሰበታ ከተማም አሰልጣኝ አልመረጥንም ብሏል ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በመስማማቴ ተደስቻለሁ

Read more

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ኤልመዲን መሃመድና ሃይሉ አድማሱ /ቻይና/ን ምክትሎቹ አድርጎ መረጠ፡፡

  በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ዋና አሰልጣኝ አድረገው መሾማቸው የተሰማው ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ምክትል አሰልጣኝ መሾማቸው ታውቋል ። አሰልጣኝ ክፍሌ

Read more

ክፍሌ ቦልተና ማረፊያውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ አድርጓል !

  ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቀጣዩ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል፡፡ ሰበታ ከተማ ከ አሰልጣኙ ውበቱ አባተ

Read more

ኢትዮ.ኤሌክትሪክ 7 አሰልጣኞችን ለማክሰኞ ቀጥሯል

  ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባወጣው የዋናው ቡድን የአሰልጣኝነት የቅጥር ማስታወቂያ ከተወዳደሩ 34 አሰልጣኞች መሃል የተዋቀረው ኮሚቴ ሰባቱን መርጦ ለቃለ ምልልስ ማክሰኞ

Read more

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዝውውር እንዳያደርግ ታገደ !

  ከቀድሞ ተጨዋቹ ታፈሰ ተስፋዬ ጋር በገጠመው የፍትህ አደባባይ የተሸነፈው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለተጨዋቹ መክፈል ያለበትን ደመወዝ ባለመክፈሉ ዝውውር እንዳያደርግ ታገደ፡፡

Read more

ለኤሌክትሪክ፣ለሸዋ ምርጥና ለኢትዮጵያ ብ/ቡድን የተጫወተው ፍቃደ ሙለታ በጠና ታሟል

  “ብዙ ዓመት ያገለገልኩት ትልቅ ታሪክ ያፃፍኩበት ክለቤ እንኳን ሊያሳክመኝ የት እንደወደኩ አያውቅም” “ከባልቻ ሆስፒታል ውጣ በመባሉ ቤተዛታ ለማስተኛት ጥረት

Read more