ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋች ውል ሲያራዝም አዲስ ተጫዋችም አስፈረመ። በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ የሚመሩት እና በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከዘንድሮ በተሻለ በቀጣይ ለማጠናቀቅ ይረዳቸው...
የ2016 የከፍተኛ ሊጉ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ከኤሌክትሪክ ጋር ሊለያይ ነው። በ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመሆን...
ኢትዮ ኤሌክሪክ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም እና የዘጠኝ ነባሮችን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ መሪነት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በመጨረሻም ውላቸውን አድሰዋል። ዘለግ ካለው የቅዱስ ጊዮርጊስ የተሳኩ የአሰልጣኝነት ቆይታ በኋላ በመልቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመረከብ በክለቡ ሁለተኛ አመታቸው...
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...
ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያሰፋ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክ በበኩላቸው ወሳኝ ውጤትን አስመዝግበዋል። አዳማ ላይ የሊጉን መሪነት ሲዳማ ቡናን ብዙም ከላይ ካሉት ያልራቀውን...
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident