መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

አጋራ
አጋራ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በመጨረሻም ውላቸውን አድሰዋል።

ዘለግ ካለው የቅዱስ ጊዮርጊስ የተሳኩ የአሰልጣኝነት ቆይታ በኋላ በመልቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመረከብ በክለቡ ሁለተኛ አመታቸው ላይ የሚገኙት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በክለቡ ቦርድ ከተደረገ ድርድር በኋላ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት በክለቡ መቀጠላቸው ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...