By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 3 years ago
Share
SHARE

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር በሁለተኛው ዕለት ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።

በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ክለቦች እጅግ ወሳኝ በነበረዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የአስራት አባተ ቡድን ድሬዳዋ ከተማ በከፍተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴ ተከላካዮቹን ይበልጥኑ ወደ ሜዳዉ የመሐል ክፍል አስጠግቶ ሲጫወት ፤ በተቃራኒው ኢትዮ ኤሌትሪክ በጥብቅ መከላከል አልፎ አልፎ በሚገኙ አጋጣሚዎች ለመጫወት ሲጥሩ ተስተውሏል።

በዚህም ገና በ1ኛዉ ደቂቃ ቢኒያም ጌታቸዉ በቀጥታ ከሳጥን ውጭ ጥሩ ኳስ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ለጥቂት ኳሷ ወደ ዉጭ ወጥታበታለች። በ21ኛዉ ደቂቃ ላይ ደግሞ በድጋሚ ቢኒያም ጌታቸዉ ከመሐል ክፍሉ ከኤልያስ አህመድ የተቀበለዉን ኳስ በጥሩ ቅልጥፍና ገፍቶ ሳጥን ውስጥ ከደረሰ በኋላ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ካክፓ አቶ እንደምንም ኳሷን አዉጥቶታል።

- ማሰታውቂያ -

የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ጥሩ የሚባል እንቅስቃሴን ቢያስመለክትም በሙከራ ረገድ ግን እጅግ ደከም ያለ የመጀመሪያ አጋማሽ ነበር ክለበቹ ያሳለፉት ፤ በተለይ ኤሌትሪኮች በኢብራሂም ከድር እና አብዱራህማን ከድር አማካኝነት ካደረጓቸዉ ጥቂት ሙከራዎች ዉጭ በአጋማሹ አደጋ ለመፍጠሩ ሲቸገሩ ተስተውሏል። በተለይ ግን አማካዩ አብነት በ22ተኛዉ ደቂቃ ላይ ከሳጥን ዉጭ ሞክሮ ወደ ግብ የላካትን ኳስ ግብ ጠባቂዉ ዴንኤል ተሾመ ያወጣት አጋጣሚ ተጠቃሽ ነበረች።

 

ከዕረፍት መልስ በንፅፅር የማጥቃት ሀይላቸዉን አጠንክረዉ የቀጠሉት ድሬዳዋዎች በ51ኛዉ ደቂቃ ላይ ጥሩ ሙከራ ማድረግ ችለዋል። በዚህም ቢኒያም ጌታቸዉ ከቀኝ በኩል ያቀበለዉን ኳስ ቻርልስ ሙሴጌ በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ኳሷን እንደምንም አውጥቷታል።

በ62ተኛዉ ደቂቃ ላይ የተገኘዉን የቅጣት ምት ኳስ የመስመር ተጫዋቹ ጋዲሳ መብራቴ በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም በዕለቱ ድንቅ የነበረዉ የኤሌትሪኩ የግብ ዘብ እንደምንም አውጥቶበታል። አልፎ አልፎ ከሚገኙ የመልሶ ማጥቃት አጋጣሚዎች ዉጭ እምብዛም በሙከራ ረገድ ስል ሁነዉ ያልቀረቡት ኤሌክትሪኮች የጨዋታው ደቂቃ እየገፋ በመጣ ቁጥር በድሬዎች ብልጫ ሲወሰድባቸዉ ተመልክተናል።

መደበኛዉ ዘጠና ደቂቃ ሊጠናቀቅ አራት ያህል ደቂቃዎች ሲቀሩት ግን ብርቱካናማዎቹ በ86ተኛዉ ደቂቃ ግብ ማስቆጠር ችለዋል። በዚህም በዕለቱ ጥሩ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ አጥቂዉ ቢኒያም ጌታቸው ከሙህዲን ሙሳ የተቀበለዉን ኳስ ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥረዉ ጨዋታውን መምራት የጀመሩት ብርቱካናማዎቹ በድጋሚ በ90ኛዉ ደቂቃ ላይ ተጨማሪ ግብ በሱራፌል ጌታቸዉ አማካኝነት አስቆጥረዉ ጨዋታውን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!
Next Article የጨዋታ ዘገባ | ሶስት የቀይ ካርዶች በታዩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና አሸንፏል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

​የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 5ተኛ ሳምንት ውጤቶች እና ደረጃ ሰንጠረዥ 

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል
እንየው ካሳሁን ከፋሲል ከነማ የወጣበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል
“እነሱ በህይወት ቢኖሩ ይህንን ጨዋታ ለማየት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ይሄዱ ነበር።” “በጉዞ ላይ አዕምሯችን ላይ ብቻ ተስላ ያለችውን ኢትዮጵያ ያየንበት ነው።” ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ የእግር ጉዞ በማድረግ ላይ የሚገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች
ኢንተናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?