ኢትዮ ኤሌክትሪክ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ወልዋሎ እና አመቱን በሸገር...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሲዳማ ሰመር ካፕ ወጣት ተከላካይ አስፈረመ። በሀዋሳ ከተማ ሲደረግ በነበረው የሲዳማ ሰመር ዋንጫ ላይ አስደናቂ ብቃቱን ጩኮ ለተባለ ቡድን ተሰልፎ ሲጫወት...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ከአርባምንጭ ከተማ አስፈረሙ። እንዳልካቸው መስፍን አዲሱ የኤሌክትሪክ ተጫዋች ሆኗል። የቀድሞው የጋሞ ጨንቻ እና ያለፉትን አራት...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈረመ የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞውን የድሬዳዋ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም የተጠናቀቀውን አመት በአዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አራዘመ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ትላንት ወደ ዝውውሩ የገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የቀድሞው...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ አጥቂውን ውል አደሰ የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ውል አራዝሞ ትላንት ወደ ዝውውሩ በመግባት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት...
የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ውል አስቀድሞ ያራዘመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ። የክለቡ የመጀመሪያ ፈራሚ ፍራኦል መንግስቱ ነው። የቀድሞው የሀላባ ከተማ...
የሀዋሳው ኮረም ሜዳ ፍሬ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመራ። ከሀዋሳ ኮረም ሜዳ ላይ መነሻውን ካደረገ በኋላ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ወጣት ቡድን አገልገልሎ ላለፉት ሁለት አመታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident